المدة الزمنية 36:00

የሚዋጉኝን ተዋጋቸው | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | ethiopia | Ortodox Tewahdo sbket | December 14,2020

43 895 مشاهدة
0
2 K
تم نشره في 2020/12/14

#samuelasres #ortodox #sbket #ethiopia #tewahdo #christian Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © samuel asres Click here Facebook page https://www.facebook.com/memhrSamuel-asres/

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 162
  • @
    @zahraz8383 years ago አቤት መምህር እኔስ ምን አባቴ ልሆን በጸሎት እስቡኝ😭😭😭😭የሂወትን ቃል ያሰማልን አሜን፫ሁላችሁም ላይክ ሸር አድርጉት🙏 9
  • @
    @galaxymobile66663 years ago የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን 3
  • @
    @user-jx8yu7yl4m4 years ago አሜን አሜን አሜን በእውነት
    በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን
    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን
    ለእኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል ለህይወት ያድርግልን አሜን
    8
  • @
    @user-qf8sh6rw2n2 months ago አሜን አሜን አሜን ምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በሰደት ኢወት ከብዶኛል በፀሎታቹሁ አሰቡኝ ❤❤❤❤😢😢😢 1
  • @
    @tiruworkberihun6863 years ago አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን 2
  • @
    @brhanabi37554 years ago አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን 3
  • @
    @user-vf8iz9yd1m2 years ago እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉ እንድንሰማ ያደረገን እጅግ የሚጣፍጥ የህይወት ቃለ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ሰምተን ለመተግበር ያብቃን አሜን 5
  • @
    @gebremedihinkalau87924 years ago የምወድህ ውድ መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልኝ ደግሞ ተፍጠሃል ትምህርቶችህ በጣም እየዘገየህ ነው የምትለቃቸው ቶሎ ቶሎ ብታስተምር ደስ ይለኛል ለማንኛውም ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እግዛብሔር ይጠብቅህ 36
  • @
    @mesfinbirhane24457 months ago አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ለፅድቁ አባ ኪሮስ በሃል አደረሰን ከክፉ ነገር ይጠብቁን መምህራችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እናታችን እመቤታችን ያምላክ እናት በምልጃሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውሪን የኔንም ፀሎት ጠብቂልኝ 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤ 1
  • @
    @hymanotdejene7833 years ago እግዚአብሔር ሰላህን ያድልህ፣የታደል ፀጋን ያልብስህ ፣ቃልሕይወት ያሰማህ ፣የሰማነውን ፈጣሪያችን በልቦናችን ያኑር🙏🙏 3
  • @
    @user-tz1pt5np1k4 years ago እረጂም እድሜ ሙሉ ጤንነት ለርስዎ ይሁንልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 6
  • @
    @minitamerherena96624 years ago ፈጣሪ ቢፈቅድ እና የእግዚአብሔርን ቃል በምታስተምርበት ወቅት ሁሌም በአካል ተገኝቼ ብማር ምኞቴ ነው 🙏
    ወላዲተ እና ዘመንህን ትባረከው አሜን !🙏
    8
  • @
    @mirymirylove1767last year አግዝሕብር ልዩ ነው ❤️ አውነት ነው 🙏🙏🙏🙏💕💕💕አሜን አሜን አሜን 1
  • @
    @Hana-cg5tk4 months ago አሜን፫እግዜቤሄር፣ይመሠገን፣ለምህራችን፣ቃለህይትያሠማልን፣በእድሚ፣በጠጋ፣ይጠብቅልን፣ነብሥ፣የሚድሥ፣ትምህርት፣ወዶችዬዬዬ፣ዬህን፣የነብሥ፣ምግብ፣ሸር፣ኮመት፣ላይክ፣እያደርገን፣መ፣ምህራችን፣እናበርታታ፣አይይ፣ዘፈን፣ቢሁን፣እንገዜዜ፣😢
  • @
    @brticanbrtican92712 years ago አሜን አሜን አሜን በድጋሚ ቃል ህይወት ያሰማን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 1
  • @
    @user-kz4hq3on6u4 years ago በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ወንድማችን መምህር ሳሙኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲 11
  • @
    @fitsumalayu67872 years ago መምህራችን ላይ አድር ያስተማረን የመከረን አምላካችን ይክበር ይመስገን ለዘልአለም ቃለ ህይዐት ያሠማልን 3
  • @
    @user-qf8sh6rw2n4 weeks ago አሜን አሜን አሜን ቃል ሂይውት ያሰማልን መሞህር በፀሎታቹሁ አሰቡኝ❤❤❤❤
  • @
    @user-br1jv9ru3u7 months ago አሜን እግዚያብሄር ይመስገን በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
  • @
    @gajsbbsjsnnajvsnana21343 years ago ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ ይህንን የምታነቡ ክርስቲያን ወገኖቼ ሁላችው በፀሎታቹ አስቡኝ ውዶቼ ያለውት በስደትነው እናም ሕይወት ብርቱ ሰልፍናትና ካለሁበት ፈተናና መከረ እወጣ ፀንድ ፀልዩልኝ መምሬ የኔ አባት እባክህ ኮመንቱን ካነበብከው ወለተ ማርያም ብለህ ታስበኝ ዘንድ በክርስቶስ ፍቅር እለምንሀለው በስደት ፈተና ከብዶኛል 1
  • @
    @birtukanhaileamenamenamen99382 years ago እግዚአብሔር ይመስግን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ሂውት ያስማልን አሜን ጤና እዴሜዎን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን 1
  • @
    @dinkineshalemayehu98933 years ago ✝️አሜን 🙏አሜን 🙏 አሜን 🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏
    ያዳመፅነውን በልባችን ይጻፍልን አሜን🙏 በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን🙏✝️🙏
    1
  • @
    @user-qf8sh6rw2n3 months ago አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናአ ጋራ ይሰጥልን በሰደት ወሰጤ ይጨንቃል በፀሎታቹሁ አሰቡኝ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
  • @
    @user-dp5uq9qk3v4 years ago እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንደምን አለህ በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የኛንም ልቦና ይክፈትልን ቃሉን እንድሰማ ጌታ ሆይ አጥብቄ ልፈልግህ ልቤን ስበርው😭😭😭የተዋህዶ ልጆች የት ናቹህ ኑ ነፍሳቹህን መግቡ😭 12
  • @
    @user-dt3nu8pl2g4 years ago አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በሰማነው በተማርነው ቃሉ እንድንለወጥ ያማረ 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ የኃያሉ የልዑል እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁንልን አሜን 3
  • @
    @user-fg8xe9wr1w4 years ago መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ይውለታህን ይክፍልልን እኛንም የሰማናውን በልቦናችን ፅላት ይጻፍልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ ኑሩን አሜን። 12
  • @
    @user-qf9ot6yq2c4 years ago አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን የእግዚአብሔር ስጦታችን በረከታችን ናችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ክብር ምስጋና ይግባ ለፈጣሪችን አሜን 5
  • @
    @hamziyawold37983 years ago መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድድልን ቃሌ ህይወትንም ያሰማልን 1
  • @
    @hana9674 years ago ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቡናችን ፅላት ይጻፍልን አሜን ፫✝️ 2
  • @
    @vhfg65342 years ago አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልን 🤲
  • @
    @feruza13553 years ago በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የኣገልሎት ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏
  • @
    @hanaendualem82612 years ago አሜን አሜን አሜን ✝️🙏 ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
    መምህር በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ
  • @
    @senaitgebremedhin74604 years ago ❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን🙏
    1
  • @
    @hayemanot51692 years ago ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።
  • @
    @vhfg65342 years ago አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰብከት ግዜዉት ይባርክልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልን 🤲
  • @
    @NardosYigizawu2 months ago መምህርየ እግዝአብሄር ይጠብቅልን ባለህበት ቦታ ሰላምህ ይብዛልህ ወንድም ደሞ በፀሎትህ አስበኝ ። 1
  • @
    @gajsbbsjsnnajvsnana21343 years ago ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኔ አባት ተባረክልኝ ፀጋውን ያብዛል
  • @
    @tamirukidus8114 years ago እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ትምህርት ተምሬያለሁ ግን ልቤ ያምላኬን ቃል በአንተ ስሰማው አርፋለሁ እፅናናለሁ ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ መምህሬ ቃለህይወት ያሰማህ
  • @
    @aklilughebretnsae2952 years ago Kibri Neluel Ezghiabiher Yukun Kalle Hiwet Yesmaana Amen 3
  • @
    @takilazd24702 years ago amen kal hiwoten yasemalen yaglgilot zebenachihun yibarkilen edmachihun yarzimelen 🙏🙏👆👆🙏😢😢😢😢
  • @
    @selamgezachw84782 years ago ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእዉነት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልንን መምህራችን
  • @
    @ageriegashaw28202 years ago Amen 🙏
    Kal hiwet yasemaln memihrachn bewnt
    Dik timrt egnam yesemanewn belbonachin yasadirbn 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💚💛❤
    1
  • @
    @alagssff20682 years ago Bawanat igzihabeer qalhiyot yasamalin mamahrachin👏👏👏 1