المدة الزمنية 25:34

Seifu on EBS: ወ/ሮ ቲና እና ይስሀቅ እዮብ | Eyob's Wife and Son

بواسطة Seifu on EBS 2
692 459 مشاهدة
0
5.3 K
تم نشره في 2017/02/08

በአዘፋፈን ስልቱና ሙዚቃው ውስጥ በሚያነሳቸው ጠንካራ ሀሳቦች "ተው ያልሽኝን |Tew Yalshignin" ፣ "የእውነቷን ነው | Yewnetuan New" ፣ "የፍቅር አኩኩሉ | YeFikir Akukulu " ፣ "ነቅጫለሁ | Neckchalehu" ተወዳጅነትንና አድናቆትን ማግኘት የቻለው 12 october 1975 ጅጅጋ ኢትዮጵያ ተወልዶ በ 37 አመቱ 18 August 2013 ናይሮቢ ኬኒያ ህይወቱ ያለፈው ተወዳጅ የሬጌ ሙዚቀኛ እዮብ መኮንን ያአለም ሁለት አልበሞችን ለአድናቂዎቹ አበርክቷል "እንደ ቃል" እና ከሞተ በኃላ ለህትመት የበቃል ሁለተኛ አልበሙ "እሮጣለው" Eyob's Wife and son ከእዮብ ባለቤትወ/ሮ ቲና ና ልጁ ይስሀቅ እዮብ ጋር ሰይፉ ፋንታሁን ሾው ያደረገው ቆይታ አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ Subscribe Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM Seifu on EBS 2 - https://bit.ly/2LQi92u #SeifuFantahun #SeifuonEBS ሰብለ ተፈራ (ትርፌ) https://bit.ly/31oWmn1 አብዛኛውን ግዜ አዝናኝ ገፀ-ባህሪዎችን በመላበስ በፊልም ፣ በሬድዮ እና በቴሌቭዥን ድራማዎች በመተወን የምትታወቀው ተወዳጅዋ አርቲስት ሰብለ ተፈራ ስለ ግል እና ስለ ስራ ህይወቷ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር የሚያዝናና ቆይታ ያደረገችበት ቪዲዮ

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 439