المدة الزمنية 12:26

እውነትን ይዞ ሀሰትን የመጋፈጥ ጉዞ | | ፋና ስለ ሙሀመድ አል አሩሲ የሰራው ዘገባ

بواسطة Fidak Tube
17 720 مشاهدة
0
1.4 K
تم نشره في 2020/05/19

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 181
  • @
    @zzaytn4041منذ 4 سنوات ምሥሎች ህን ያብዛልን ወንድማቾ መሀመድአልአሩሲ አላህ ኢትዮጶያንእና ህዝቦቿን ይባርክ 1
  • @
    @addisken24منذ 4 سنوات የእኛ ኩራት ነህ ስንት ባንዳ ከግብፅ ጋር አብረው ጉድጓድ ሲቆፍሩ አንተ ግን ለዚህች ምስኪን ሀገር ትሟገትላታለሁ እናመሰግናለን ተባረክልን የእኛ ሀቀኛ 4
  • @
    @ameenaabdulla6171منذ 4 سنوات አኺ የጀሊሉ ጥበቀ አይለይክ አላህ ከክፉ ነገር ይሰውረክ መሻ አላህ እንደንተ አይነቶችን የብዘልን 12
  • @
    @user-me9pz5xs2pمنذ 4 سنوات እረ በአላህ ይህ ጀግና ወንድማችንንን እባካችሁ ጠብቁት የሰውን ሀገር አትመኑ ያረብ አላህ በጥላ ስር ሁሌም ያኑረው ወላሂ ፈራሁ የኔ ወንድም አላህ ማአክ 9
  • @
    @user-td2hn9ns3wمنذ 4 سنوات አልሀምዱሊላህ ወንድማችን አላህ ሠላምህን ያብዛልን ያረብብብብ
  • @
    @ethiopia5992منذ 3 سنوات የኔ ጀግና ስወደው ይህንን ጀግና ወጣት እስኪ እንደኔ ከልቡ የሚወደው?
  • @
    @fatumatube4755منذ 4 سنوات አላህ ይጠብቅህ አብሽር ግን ግድቡ ያልቃል ምንም ምቀኛ ቢበዛ አንድቀን ይሳካል እሽ አብሽር ውዶቸ ውነት ትቆያለች እንዲ አትሰበርም ትፈነዳለች ግን ውነትን ለማግኘት ትለፋለህ ብዙ ነገር ታሳልፋለህ በሉ ውዶ ሰው የምትወዱ በሉ ውደዱኝ ላይክ አድርጉኝ 23
  • @
    @seidmubarek2488منذ 4 سنوات Wendime mohamed AlArusi Alah kenteyihun
  • @
    @mehbubahabibi4912منذ 4 سنوات ጀግነችን አኮረሀን አለሀ ረዥም እድሜ ነ ጤነ ከነ ቤታ ሰቦችህ ይስጥህ መሜ መኘው በርታልን 1
  • @
    @nokiathanks7193منذ 4 سنوات ጀዛክላህ ኽይር ወንድም መሀመድ አላህ ይጠብቅህ ሀቃችንም አንሰጥም የሰውንም አንፈልገም በርታልን 2
  • @
    @user-io6ik6sc7bمنذ 4 سنوات አላህ ረጂም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን ወንዲማችን መሀመዲ አል አሩሲ ጀዛክ አላህ ኸይርን። 5
  • @
    @heghsg8122منذ 4 سنوات ወድሙሀመድአል አሩሲአላህ ይጠብቅህ እንዳተያሉ ጀግናወድሞቻችንን ያብዛልን 2
  • @
    @user-yb3mj8fb3xمنذ 4 سنوات مشاء الله تبارك الرحمن جزاك الله خيرا اخي 1
  • @
    @user-yj6xm3ej5mمنذ 4 سنوات አላህ ይጠብቅህ የኔ ወንድም ያንተን አይነት ያብዛልን ያረብ መልካም ስራህን አላህ በጀነት ይመንዳህ ሁሉም ካንተ ተምሮ በዘር፣በጎሳ፣በሀይማኖት ከመጨቃጨቅ እንደ መሀሜ ለሀገር ተቆርቋሪ እንሁን ።ያረብ አላህ ከጎንህ ይሁን መሀሜ 1
  • @
    @zeharereshedzeharereshed3469منذ 4 سنوات አላህ ይጠብቅህ ሌላ ምንም አልልም ማሻአላህ የኛ ጀግና ልዬ ነህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ምርጥ ኢትዮጵያ 1
  • @
    @nyaataabiyaaarebaa2532منذ 4 سنوات Welahi yesewunet tsegur qom allah yitebeqi mame
  • @
    @ahmed-kk6isمنذ 4 سنوات አላሁ አክበርርርርርር እህህህህ እደት ደስስ አለኝ በአላህ አላህ ይጠብቅህ
  • @
    @emanalt404منذ 4 سنوات jezake Allah mohammed ale arusi. beherawi jegenachen neh
  • @
    @user-yu9sv4gf5uمنذ 4 سنوات ማሻ አልላህ አልላሁ አልላሁ አክበረ አልሏህ ይጠብቅክ የኛ ጀግና እውነት ብለሀል ሙሀመድየ የኛዎቹ በዘረና በሀይማኖት መበታተን ነው ጀግንነት ያደረጉት ፈድያ ሁላ!አላህ ይጠብቅክ ያአይውኔ 1
  • @
    @asmandaud8627منذ 4 سنوات መግስትየሚያስፈልገውንማንኛውንምነገርሊያደርግለትይገባል።ጥበቃምያስፈልገዋል።እንድህያሉወንድሞችንአላህያብዛልንለሀገራቸውየሚቆረቆሩ። 5
  • @
    @salasala5700منذ 4 سنوات ጃዛኩምአሏህኽይረንሙሀመድአልአሩሲአሏህማአክአሏህከምቀኝችአይንይሰውርህያርብ
  • @
    @meremmerem204منذ 4 سنوات ማሻአላህ ወንድም ሙሀመድ አል አሩሲ አላህ ያቁይህ አንትህ የክፉ ቀን ልጅ ነህ ለኢትዩጵያ
  • @
    @SamsungJ-ie8dvمنذ 4 سنوات Mumhamad al arus mirixi ye etiohpa lujii 1
  • @
    @maryamm9141منذ 4 سنوات አላህ ይጠብቅህ
    አንተን መሰል ሰው ምን አለ አላህ አብዝቶ ቢኸልቃቸው
    ውድ የኢትዮጵያ ህዝብ ስሙ የሰማችሁትንም በተግባር አውሉ
    አላህ ኢትዮጵያ አብዝተህ ጠብቅ
  • @
    @akmalsharfa7669منذ 4 سنوات እንሻአላህ ወንድም መሃመድ አሊ እንደጀመርንው ( አባይ ) እንጨርሰዋለን የኢትዮጵያዊይን ሃቅ ነው ስለዚህ እነሱም ግብጽያዊያንም ሁሉ አላህ ሂዳያ እንዲሰጣቸው በዱአ መታገል ነው ስለዚህ አንተም አላህ ይጠብቅህ እንሻአላህ አንሸነፍም መሃመዳችን በርታልን 4
  • @
    @wellotube8381منذ 4 سنوات ማሻ አላህ ተባረከላህ ሙሃምድ አላህ ይጨምርልክ ማሜ ወንድሚ ለምን በአማረኛ አታውራም
  • @
    @user-fc8fb4hu9vمنذ 4 سنوات ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ የኡነት ኢትዮጲያዊ ጀግና ኮረናም ይጠፋል አባይም ይገደባል በርታ ሙሀመድ ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም
  • @
    @salasala5700منذ 4 سنوات ማሻአላህወንድሜሙሀመድአልአሩሲአሏህበያለህበትይጠብቅህየኛብርቅየኢትዮጵያአብሽርእኛምከጎንህነን
  • @
    @kwt8631منذ 4 سنوات ማሜ አላህ ይጠብቅህ ግድቡ የኛ ነው አባይን አናስነካም ማሜ በርታልን ጠምክር አይዞህ ከጎንህ ነን የኛ ጀግና መሀመድ አል አሩሲ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ወድማችን
  • @
    @samiradesalegnyoutube7746منذ 4 سنوات Hasbiyelah wenmen wekil እንኚ ግፈኞች ባለፈው እንደ አለ አብድል ፈታህ ሲሲ ታሐት ርጅሌኔ እያለ ነበር እነሱ ከኛ እግር ስር እናረጋችዋለን እያለ ነበር አብድል ፈታህ ስለዚህ በጣም መጠንከር አለብን እነሱ በነሱ ቁጥጥር እንድንሆን ነው የተናገረው አል ሲሲ እኔም እየተከታተልክውቸው ነው ግብፆች❤❤❤❤መሐመድ አል አሩስ አላህ ያፍዝክ ያረብ ❤❤❤❤❤ ....وسعت
  • @
    @ethiopiaethiopia5028منذ 4 سنوات አልሃምዱሊላህ አያችሁ ይህን ኢትዮጵያዊ ጀግና ቀደምትም በአፄዎቹ እና በህወሀት መራሹ መንግስት ሲጨቆን በኖረው ኢስልምና ሀይማኖት ጥላ ውስጥ ኢስላም የወለደው ጀግናው መሀመድ አል አሩሲ ኢትዮጵያ ከግብፆች ና አጋሮቿ ተፅኖ አፈና እውነታዊ ምላሽ የሰጠ ታማኝ የኢስላም ልጅ ነው። በሌላ በኩል ኢስላም የወለዳቸው ኢትዮጵያውያን ብዙ መሀመድ አል አሩሲ ጀግኖች አሉን ። ምስጋና ለአላህ ይገባው። ....وسعت
  • @
    @user-vs3jz9lt3zمنذ 4 سنوات ማሻ አላህ የኛ ጅግና አላህ ይጠብቅህ ግብጽ አፋን ትይዛለች ከዝህ ብሀላ ለሀገርህ ለወገንህ ኅን በመቆምህ ደስ ይላል ወላሂ
  • @
    @user-me9pz5xs2pمنذ 4 سنوات እኔ ምለው አሁን ያለው አድስ አበባ ነው እንዴ ከሆነ ደስ ይለኛል ስደት ከሆነ ግን ያስፈራል
  • @
    @user-pv6zj6lw1bمنذ 4 سنوات ሙሀመድ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ በራህመቱ አብይ አህመድ እውነት አባይን ለመገደብ ተፈለገ ይህን እቁ ሰው ከአላህ በታይ በምድረላይ ሰበብያስፈልጋልና ጠባቂ ያድረግለት
  • @
    @user-oy1eq6io6hمنذ 4 سنوات እኔስ አረበኛዉ ነዉ የሚአስደስተኝ አፉለይ ሲጣፍጥ ሀቂቃ በአረቦች እኮ አረበኛ ሲአወሩ እደሱ አድርጎ አያምርም አፋቸዉ ለይ እሱኮ ብቻ እኔጆ ማሻአሏህ
  • @
    @muni1524منذ 4 سنوات አላህ ይጠብቅህ ያልተነገረለት ጀግና መንግሥት እንዲሁም ህብረሰቡም ትኩረት ይስጠው
  • @
    @muhammadaminrudisaleh2813منذ 4 سنوات First and foremost, the Islamic Institute and the Christian Institute should be able to benefit from even the smallest of issues, even without the slightest id="hidden6" class="buttons"> need to become a bishop of tomorrow.
    መጀመረያ የእስላም ተቋም እና የክርስታን ተቋም እኩል የኢ/ያ መግስት በማንኛውም ከትንሽ እስከትትልቅ ጉዳይ ጥቅም ጥቃቅን ነገሮች ሳይቀር ንዝፍ ሳይል ተጠቃሚ መሆን አለበት ከግድብ በፊት ነገ ቤተክርስታን ቄስ ቢቻ አስተዳዳሪ ሊሆንን
    ....وسعت
  • @
    @tubejamilahassen8773منذ 4 سنوات ዲስ ላይክ የምታድርጉ እናንት ጤንኛ አትምስሉኝም እናንት እውርና ዶቆሮ ናችሁ ውይስ ቀናት ነው 1
  • @
    @haditube5624منذ 4 سنوات ውይ እኔ ነብስ ካወኩ አስች ስላባይ ይወራል እስካሁን በተስፋ አለን አላላፈልንም እድሜ ልካችንን የመዳም ሸቃላ
  • @
    @muhammadaminrudisaleh2813منذ 4 سنوات መጀመረያ የእስላም ተቋም እና የክርስታን ተቋም እኩል የኢ/ያ መግስት በማንኛውም ከትንሽ እስከትትልቅ ጉዳይ ጥቅም ጥቃቅን ነገሮች ሳይቀር ንዝፍ ሳይል ተጠቃሚ መሆን አለበት ከግድብ በፊት ነገ ቤተክርስታን ቄስ ቢቻ አስተዳዳሪ ሊሆንንFirst and foremost, the Islamic Institute and the Christian Institute should be able to benefit from even the smallest of issues, even without the slightest need to become a bishop of tomorrow. ....وسعت
  • @
    @agareth1659منذ 4 سنوات አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ የተባረከ ነዉ እንዳተ አይነት ሺ ቢወለድ
  • @
    @eilham2682منذ 4 سنوات ወይ አተልጅ አቅነዘነዘህ ኢንጅነር ስመኘው የሆነውን እረሳህ አርፈህ አትቀመጥም