المدة الزمنية 1:44:48

ሶስተኛው አይን ሙሉ ፊልም Sostegnaw Ayen Full Ethiopian movie 2021

بواسطة Sodere TV
666 103 مشاهدة
0
5.7 K
تعليقات - 375
  • @
    @sebleyohannes7165منذ 3 سنوات ለ ገባው ሰው ፊልሙ ምንም ቀጣይ ክፍል አያስፈልገወም ምክንያቱም ይሄ ሰው ፈጣሪ መርጦታል ሁሌም መልካም ስራ እንዲሰራ❤❤❤ፈጣሪ መልካም ልብ ይስጠን 57
  • @
    @user-ff6do1ri9xمنذ 3 سنوات በእግዚአብሔር ታምር አምናለው ምርጥ ፊልም የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ሁሌም ከኛ ጋ ይሁን አሜን 69
  • @
    @tsigegetahun7368منذ 3 سنوات ያልተነገርለት የኢትዮጵይ አንደኛ አክተር አማኑኤል እርጅም እድሜና ጤና 21
  • @
    @romantakele797منذ 3 سنوات እጅግ በጣም ያምራል እስካሁን ድረስ አማኑኤል የሚተውንበት ፊልም ብቃት እና ጥራት አድናቂ ነኝ አሁንም 33
  • @
    @tube-qm5diمنذ 3 سنوات ዋው እንደዚ መጨረሻውን መገመት እስኪያቅተኝ ያየውት ፊልም ስርየት ብቻ ነበር በጣም አሪፍ ፊልም እናመሰግናለን ሶደሬዎች❤️ 62
  • @
    @elsatwealde7949منذ 3 سنوات የአማርኛ ፊልሞች በጣም ትመሳሳይ ናቸው እናም ፍጻሜውን መገመት አያዳግትም ይሄ ግን በጣም ይገርማል አሪፍ ነው 25
  • @
    @almazzewdu5717منذ 3 سنوات በጣም ደስ የሚል ነው በእውነት ይሄን የሰራችሁ ሁሉ ምስጋና ይገባችኋል የብዙሃን ደም በከንቱ እየፈሰሰ የቀሩት ብዙኃን ናቸው። 7
  • @
    @user-gu8xq4jx7yمنذ 3 سنوات ፫አይን ትልቅ ትምህርት አለው እውነት ነው እመቤታችን ድንግል ማርያም አብ የመረጣት ወልድ ያደረባት መንፈስቅዱስ የጸለላት የአስራት አገሯን አትተዋትም የምናየው ችግር ዘረኝነት መጨካከን መፍትሄው ጠፍቶብን ጠላታችንን /ገዳያችንን መለየት ቢያቅተንም አንድ ቀን እግዚአብሔር መልስ አለው ለእኔ የዝህ ፊልም ትርጉም የኢትዮጵያ ትንሳኤን ያሳየኛል ኢትዮጵያ እናታችን ፍትህ አጥታ እያለቀሰች ነው ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች እንዳ ቅዱስ ዳዊት ዛሬም አባቶቻችን በለበረሃው በዱር በገደሉ ያለቅሳሉ አለማውያንም በየአድባራቱ እደዝያው እናም ይዘግይ እንጅ ኢትዮጵያ ልክ እንደ ቤዛ እናት ነጭ ልብስ ትብሳለች ብቻ አንድ ሆነን እናልቅስ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ትንሳኤ አታርቅብን እንበል ድንግል እናታችን በዘርፍፍው ቀሚሷ ሀገራችንን ትጠብቅልን ፍቅርና ሰላም ታሰጠን ኤርሚ እጅህ ይባረክ ጥበብ አብዝቶ ይስጥህ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው አማን በትወና ብቻ ሳይሆን በኑሮውም እንደ ፊልሙ ነው እስኪ ከመሳሳም ውጡና ቁም ነገር አስተምሩን አንዳንዶችማ ኢትዮጵያዊነት ተለይቷችሁአል ራቁታችሁን ከመስራት አይተናነስም እኮ የፈጣሪ ቤተመቅደስ መሆናችንን ባንረሳ አክተሮቻችንና እባካችሁ ተለመኑን አለባበሳችሁን አስተካክሉ በሀገር ባህላችሁ ለመስራት ሞክሩ ....وسعت 12
  • @
    @kalfano537منذ 3 سنوات ኤርሚ ሚገርም ደራሲ ነው እንደ አንተ አይነቱን ጀግና ያብዛልን 10
  • @
    @hiwothailu2263منذ 3 سنوات ከቃል በላይ የሆነ የምገራም ፍልም ነው እናመሰግናለን ♥️♥️ 28
  • @
    @zewdineshhaile3727منذ 3 سنوات አማን እጅግ በጣም ሥራህ የተወደደ ነው እንደዚህ አይነት ነው ለኢትዮጵያ ሃቀኛ ጠበቃ የሚያስፈልጋት ወይንም ዳኛ 38
  • @
    @yatebeyakokebegoogle1018منذ 3 سنوات ዋዉ የሚገርም ድንቅ የተጨነኩበት ፊልም እዲሁም በማደንቀዉ አክተር የተሰራራራራራ 14
  • @
    @getemihirete9415منذ 3 سنوات ግሩም ፣ድንቅ ፣አዲስ እይታ ፣ጥልቅ መልዕክት እና ልዩ ፍቅር እዚህ ስራ ላይ የተሳተፋቹህ ሀሉ ሙያቹህ ይባረክ በኢትዮጵያ ፊልም ደሳቹህን እኮ 3
  • @
    @user-xe1yb4dv9nمنذ 3 سنوات እውነት መቼም ተደብቃ አትቀርም ምርጥ ፊልም
    አማኑኤል በርታ በግል ሂወትህም እንዲሁ ሁንንንንንን።።
    10
  • @
    @hanaabate2761منذ 3 سنوات ደራሲውም አክተረቹም አንደኛ አማንኤል ሀብታሙ ሁሌም ምርጥ ተዋናይ ነው የሚተውንባቸውም ታሪኮች እንደዛው 3
  • @
    @adanuetio1511منذ 3 سنوات ደራሲው ዋውውው ምርጥ አሳየን
    የሚገርም ፊልም ነው
    ደግማችሁ ለቀቃችሁት በአመቱ
    13
  • @
    @banchbesratahmad8672منذ 3 سنوات በስማም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ዘግይቸ ባየውም ሰስፔንስ ሆኘ ጨንቆኝ መጨረሻውን ሳይ ደስ ለኝ ፈጣሪ ይባርካችሁ የእውነት ሂወት ፈተና ብትሆንም ብዙ አስተምራናለች በተለይ በስደት ያለን ሰዎች 1
  • @
    @meseretbegna4240منذ 3 سنوات ለሁለተኛ ግዜ ደግሜ አየዉት ሁሌም ቢታይ ዓይሰለችም እናመሰግናለን!!! 2
  • @
    @gogogogo742منذ 3 سنوات ቆንጆ ፊልም ኤርሚ አማን ሁላችሁንም እናመሰግናለን የጨረሻ ላይ ወረቀቱን ካየው በኋላ ቀና ብሎ ያየው ነገር አልገባኝም የገባቹ ፕሊስ አስረዱኝ 2
  • @
    @yirgaalem8626منذ 3 سنوات ትኩረት ሰጥቼ ያየሁት አስገራሚ ፊልም ነው እውነትም 3ኛ አይን ስላቹ ደሞ ፍርሃት ውጦኝም ነበር ደራሲው ይችላል። 14
  • @
    @user-hf1rv2vv1iمنذ 3 سنوات ድንቅ ትወና ድንቅ ቀረጻ ምርጥ ፊልም ነው part 2 ካለው እጠብቃለሁ 3
  • @
    @user-zn7cf7uv3fمنذ 3 سنوات አማኑዬ ስወድክ እኮ እርጋታክ ድምስክ ቃላት የለኝም ላንተ ምትስራቸው ሁሉ ፊልሞች ልዩ ናቸው አምላክ ይጠብቅህ 1
  • @
    @stopamharagenocide7654منذ 3 سنوات ለሁለተኛ ጊዜ ደግሜ እያየሁት ነው።
    ክፍል ሁለት ቢኖረው በጣም ሀሪፍ ነው!!
    አማንዬ ምርጥ ተዋናይ ስራዎችህ ሁሉ በጣም ደስ ያስብሉኛል!!!
  • @
    @hanan858منذ 3 سنوات ዋው በእውነት እስካሁን ብዙ አይቻለሁ ይሄ ግን በጣም አሪፍ ደስ የሚል ፊልም ነው ♥♥♥ 1
  • @
    @temesghenamare9445منذ 3 سنوات ሰውየው መይን ካራክተር አማኑኤል ሃብታሙ በጣም ነው የምወድኽ፣ቤተል ደግሞ ምርጥ ኣክተር ነሽ፣ስወድሽ፣ምርጥ ፊልም ትናንሽ ስሕተቶች ትተን፣ሮቶስኮፕ፣ግሊች ኢፈክት፣ኦብጀክት ሪሞቪንግን፣ካራክቶር ክሬኤተር አንድ ሳውንድ ኢፈክት ሁሉም ተጠቃልሎ በጣም ምርጥ ሞቭየ ነው፣ደራሲ ኤርሚ ታደሰ በምን ልግለጽሕ የልቤ ትርግታ ልበልክ አታንስህም እቺ ቃል ብየ እገምታለሁ፣ጎበዝ ነኽ ግን ደግሞ ብዙ ስራ ይጠብቅሓል፣አይ ሎቨ ኢት ሞቬ። ....وسعت 1
  • @
    @obliqteمنذ 3 سنوات Wow አማን የዚህ ፊልም ተዋንያን እና ዳሬክተር ፣ ደራሲውም ጭምር የኢትዮ ፊልምን አንድ ደረጃ ከፍ ነው ያደረጋችሁ ቀጣዩን ፓርት እንጠብቃለን 6
  • @
    @rahelasefa3598قبل 4 أشهر wow የሚገርም ተጀምሮ እስኪያልቅ ልብ የሚያንጠለጥል❤❤❤❤❤
  • @
    @keepongoing4541منذ 3 سنوات Second time watching as new and still great movie. Expecting to see part 2. 12
  • @
    @user-jb9ws5gu2pمنذ 3 سنوات ወይኔ ቀልቤ እንደተጠለጠለ አለቀ ብቻ ይመቻችሁ ሀሪፍ ነው በርቱ 3
  • @
    @mimiyohanes1704العام الماضي በጣም ምገርም ብቃት ነው እስከመጨረሻው ደራሱውን አለማድነቅ አይቻልም እዚች ካመራላ የተሳተፋችው ሁላችንም እናከብራለን እረጅም እደሜና ጤና ይስጣችሁ ልክ እንደዝ ፊልም እውነታቸው ተቀብሮ ለምያዝኑ እግዚአብሔር ቤተዓምሩ ይግላጥላቸው ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ስላምሽን ያብዛልሽ
  • @
    @frehiwotdesta6995منذ 3 سنوات በጣም ቆንጆ ስራ ነው ከአንዴም ሁለቴ አየሁት ጥሩ ስራ ያስደስታል 3
  • @
    @selahta5252منذ 3 سنوات Endezi aynet movie ayche alawkm all the way from Eritrea 6
  • @
    @hanan858منذ 3 سنوات ለዚህ ፊልም ቃል የለኝም በየመጠጥ ቤት ሱሶች ምናምን የለበት በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት ይሄ አማኑኤል በጣም አደንቅሀለሁ በእውነት ሁልጊዜ ፊልም ቢሰራ አይሰለች ♥♥♥♥
  • @
    @ABBE88911منذ 3 سنوات ከጦርነት ከርሃብ ከህመም ከስቃይ አውጣን ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማር 37
  • @
    @user-bx8vb8ec9wقبل 9 أشهر ለደራሲው ትልቅ ክብር አለኝ ተመልካችን አክብሮ እንደዚህ አይነት ድንቅ፣አስተማሪ እና ልዪ ፊልም ስለሰራ ነው። በዚሁ ይቀጥልበት ሶስተኛው አይን አልተቋጨም ክፍል ሁለትን ቢሰራው ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ።
    እባክህ ክፍል ሁለትን ስራልን።
    ለደራሲው አድርሱልኝ
  • @
    @tesnimbintbaba445منذ 3 سنوات ዋው "!!!በንፁሀን ደም የተጥለቀለቀች ሀበሻ ምድር ነች ሀቅ ነው። 2
  • @
    @zobleselam5695منذ 3 سنوات ምርጥ ፊልም ነው ይመልከቱት
    እናመሰግናለን ሶደሬ ።
    1
  • @
    @user-us7cw9gl8sمنذ 3 سنوات ከፊልሙ መጨረሻ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ተረኛ ፍትህ ፈላጊ አለ .ፊልሙ ግን አንደኛ 4
  • @
    @sari_fqr6303منذ 3 سنوات ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ሰፍ ብዬ ነው ያየሁት ወይኔ ልቤ ባፌ ልትወጣ ነበር!!! በጣም ምርጥ ፍልም ምርጥ ደራሲ ምርጥ ተዋናያን። Part 2 እንጠብቃለን!!!
  • @
    @rahelkassa4997subscribeمنذ 3 سنوات ከዚህ ፊልም ምን እደተረዳዉ ታቃላቹእዉነት እዉነት ተደብቃ አቀርም ።እና ፊልሙ አላለቀም ባይ ነኝ ምክንያቱም የንፁ ሰዎች ኢትዮጲያዊ ነብስ እየጠፋ ነዉ ስለዚ አላለቀም ይቀጥላል ግን ደስ የሚል ነዉ አያቹሀ ለእዉነት ምን ያህል ዋጋ እደሚከፈል በህግ ብቻ አደለም እዉነት ያለዉ በአለንበት በተሰማረነዉ በትዳር ሆነ በፍቅረኛ ላይ እዉነትን እንያዝ ያኔ አንድ እንሆናለን ምክንያቱም እዉነት ስትኖር ፍቅር አለ ፍቅር ሲኖር ደሞ አንድነት አለ ።ፈጣሪ የእዉነት ሰዉና አደበት ያድርገንም ያድለንም አሜን አገሬ ኑሪልኝ። ....وسعت 1
  • @
    @abushabi196منذ 3 سنوات እሄ ነው ብዬ መናገር አልችልም በዚህ ፊልም ላይ ለተሳተፉት በሙሉ አድናቆቴን አድርሱልኝ 55
  • @
    @maki4428منذ 3 سنوات wow አማንያለበት ፊልም ድሮሶ እሪሚ ምርት ድርሰትነው yhenkyou 2
  • @
    @mdaleyka4209منذ 3 سنوات እውናት መልክቱ እውናት ታዳብቃ እንደ መትቃር ምያስይ ናው ይልማድባቹ በጣም ገራሚና ደስ ሚል ናው እንጣብቃቹዋለን 1
  • @
    @alemneshsappi8783منذ 3 سنوات በጣም ምርጥ ፍልም ነዉ የጠበቃው ጥንካሬ ግን መሸለምም ነበረበት 1
  • @
    @user-bh4ho4ol3pمنذ 3 سنوات በጣም ይገርማል እውነት ይሄ ፍልም አልሎም እውነተኛ ነው በእኔ ምክንያቱ የሰው ሂወት በወጣበት እየቀረ ነፍስ በግፍ ተገድላ ዝም አትልም ትጮሃለች እግዚአብሔር እውነተኛ ፈራጅ ሰለሆን የራሱ የሆነ መልካም ሰው አድሮ የዛ ሂወት ያድናል እንዲህ ያደርጋል 1
  • @
    @hayuhab1844منذ 3 سنوات I have never ever seen dis kinda nice Ethiopian movie proud of you guys ♥️ 1
  • @
    @bzunshbekele949منذ 3 سنوات Waw በጣም በጣም የተዋጣለት ለሙያውታማኝነት ያለው ሰዉ የተማርኩበት ነው እናመሰግናለን ምርጥ አክተር
  • @
    @ethiomuslim6866منذ 3 سنوات የኢትዮጵያ film ማየት አስጠልቶኝ ነበር ዊንታና ያለችበት ፊልም በጣም ነው ደስ የሚለኝ ዊንታና ስንወድሽ 4
  • @
    @danaitzekarias5650منذ 3 سنوات Zare le aratenaw gize layew new betam dess yemil ena yemgirm film new ♥️♥️♥️ 1
  • @
    @HayatQueen12منذ 3 سنوات ኑኑኑኑኑኑኑኑኑ አብረን እንይ ጋይስ ያላዳማቂዎች አልታየኝ ይላልኮመታተሮችን ነው 6
  • @
    @Bell-vw1nmمنذ 3 سنوات To be honest such a great best movie I like it. good job 1