المدة الزمنية 8:5

ድፎ ዳቦ አሰራር / በቀላሉ ያለ ኮባ / የድርቆሽ ፍርፍር አሰራር / Ethiopian Vegan Breakfast Recipe

بواسطة Ethiopian Kitchen
3 693 مشاهدة
0
83
تم نشره في 2021/04/15

የቁርስ አሰራር / How to Cook Ethiopian Food Ingredients:- ለዳቦው :- 6 ኩባያ ፍርኖዱቄት 2 1/4 ኩባያ ትንሽ ሞቅ ያለ ውሀ 1/2 ኩባያ ዘይት 1 የሾርባማንኪያ እርሾ 2 የሾርባማንኪያ ስካር 2 የሾርባማንኪያ ጥቁር ቅመም 1 የሻይማንኪያ ጨው በ 350° በሞቀ ኦቭን ከ 35 - 40 ደቂቃ እናበስለዋለን ለድርቆሽ ፍርፍር:- የእንጀራ ድርቆሽ ሽንኩርት ቲማቲም ነጭሽንኩርት ዘይት ጨው በርበሬ ኮረሪማ ቃርያ Music:- MBB - Beach EthioElsy LifeStayle, Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube, Ashruka አሽሩካ ቻናል, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Ethioinfo, Seble Bekele, Eyoha Media, Abel Birhanu, Rakeb Alemayehu, Dallol Entertainment

الفئة

الكلمات

عرض المزيد

تعليقات - 85