المدة الزمنية 10:37

ሽጉጥ እስከ መምዘዝ ያደረሰው አዲስ ፕራንክ Habesha prank | Miko Mikee 2019

بواسطة Rich Man Miko
1 245 107 مشاهدة
0
24.4 K
تعليقات - 2520
  • @
    @MikoMikeeمنذ 5 سنوات ..ሠላም ጓደኞቼ " ሚኪ " እባላለዉ ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን:: እንዲሁም በ tellegram -instagram - (Miko MIkee) ብለው ይቀላቀሉን 289
  • @
    @17rap85منذ 5 سنوات እስካሁን ካየሁት የኢትዮጵያ ፕራንክ አንደኛ የምር እሚገርም ነው 253
  • @
    @user-vr2pc8uy5tمنذ 5 سنوات ማርያምን በጣም ነው እማደንቀው ወድ ልጅ እራሱን መጠበቅ አለበት 10
  • @
    @leoprince8508منذ 4 سنوات የመጨረሻውን 10ጊዜ ነው የደገምኩት ፕራንክ እደዚህ አስቆኝ አያቅም በርታ 16
  • @
    @dawittsigeofficialchannel3565منذ 4 سنوات ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ 74
  • @
    @mareytube7470منذ 3 سنوات ጀግና እናት ወልዳለች ወንዲ ልጂ እድ በራሱ ሲተማመን የሌለ ይመቸኛል 2
  • @
    @asenemaryamlijiyoutube6818منذ 4 سنوات ሰው ሹጉጥ ይዞ ነው መጎዘው ለካ የመጨረሻ ሰውየ ትግስት የለለ ሰው ነው 58
  • @
    @abuabuna5617منذ 5 سنوات በጣም አሪፍ ስራ ነው
    በጣም ነው ያዝናናኝ
    keep it up miki
    We need pranks like this one
    1
  • @
    @emawzenebe4152منذ 5 سنوات ፕራንክ ይልሀል ይሄ ነው እየተሻሻላችሁ ነው ምርጥ ፕራንክ ነው ከምር ተመችቶኛል ቀጥሉበት 3
  • @
    @selamdarwish5927منذ 5 سنوات ሚኪዬ ዛሬ ልዩ ሰርፕራይዝ ነው። በሳቅ ሞትኩኝ አቦ ይመቻችሁ❤ 10
  • @
    @user-wp5il6gc9hمنذ 5 سنوات በሄወቴ youtub ላይ ከሚቀለዱ ቀልዶቺ ለመጀመሬያ ግዜ ሆዴ ቁስል እስከሚል ያሳኩት ዛሬ ነው ክክክክክ 92
  • @
    @selamsorie4500منذ 5 سنوات Broo keep up , it was the best Ethiopian prank I like the last one he was soo ☠ hahahah 1
  • @
    @mulugetadesalew9998منذ 3 سنوات እንደዚ አይነት ፕራንክ ይቅርብህ ማይኮ ለህይወትህ አደጋ አለው 3
  • @
    @taibaalh3458منذ 2 سنوات ወላሂ በሳቅ የለሁም ሚኪዬ በርታልን ግን እራስክን ጠብቅ ሺጉጡ ያስፈራል
  • @
    @user-fk2ck3th2yمنذ 5 سنوات ይመቻችሁ ከክፉ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ኢትዮጵያ ሀገራችን ሠላሟ ይብዛልን አሜን
    5
  • @
    @-Miha-Techمنذ 5 سنوات Oh my GOD, this is the funnest video that i have ever seen 6
  • @
    @user-uo7yx2oi9bمنذ 4 سنوات በጣም ገራሚ ነው።
    ግን ሕይወት ጋር ቀልድ ነው
    አንዱ በፍጥነት ዱግ አመድ እንዳያረግህ ሚኪዬዬዬዬዬ
  • @
    @samuelt5334منذ 5 سنوات It shows that our people have innocent heart ❤️, except the so called activist and politicians. 7
  • @
    @birhanushiferaw4662منذ 5 سنوات Mike bro you did it. That's real prank bro keep it up !!! 1
  • @
    @user-yc4lg5fi8vمنذ 5 سنوات ወይኔ በሳቅ ገደልከኝ ሚኪሻ
    በእውነት እንደ ዛሬ አስለቅሶ ያሳቀኝ ፕራንክ የለም
    15
  • @
    @tobiataio6806منذ 5 سنوات አረ በሳቅ ፈረስኩ ሀሀሀሀሀ ወይ ሽጉጥ ጎሽ እባክህ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ 7
  • @
    @ibrahimomer1708منذ 2 سنوات kkkkk ሰው የው ግን የምሩ ነበር
    ማለት ነው ሽጉጡን ያወጣው ከንደዚህ ነገር ግን መጠንቀቅ አለባቹሁ
    አንዳንድ ሰው ትግስት የለውም እንጂይ ሞላ ጎደል አሪፍ ነው ምርጦች ዘና ፈታ አረጋቹሁን
  • @
    @almazkefelegn9407منذ 5 سنوات ሰላም ተጠንቀቅ ፍራንክ አደርጋለሁ ብለህ እራስህ እንዳታጣ አረ ልቤን ያዙኝ ተመቸኝ ራስህን ጠብቅ ኑሮ የመረረው አለና 36
  • @
    @user-dz1zw7ho4wمنذ 4 سنوات ወንድሜ ቢቀርብህ ይሻላለል የኛ ህዝብ እንደነጮች ቀልድ አይችሉም 2
  • @
    @aklilmesele5083منذ 5 سنوات ደብራችሁኝ ነበር ፦ አሁን ግን ሳልወድ እንድወዳችሁ አደረጋችሁኝ - ቀበጥ የአዲስ ልጆች በርቱ ። ግን ጠንቀቅ በሉ ፥ ስንት ሆድ የባሰው አለ። 8
  • @
    @user-li6lf6ul6pمنذ 5 سنوات በስማሀም ወልድ ሰውን አስቃለሁ ብለህ ሂወትህን እዳታጣ ወድሜ so እዲህ አይነት ፕራንክ ይቅርብህ ምክሬ ነው 30
  • @
    @hananhanan3736منذ 4 سنوات ክክክክክክክክ ይሄን አይቶ አለመሳቅ አይቻልም ውስጤ ቀሰለበሳቅ የምር ተርፈሻል ሚኮ በልድጋሚእደዚህ አይነት ፕራክ ይቅርብህ 1
  • @
    @user-gt5re4fg2jمنذ 4 سنوات ቀይ ለባሺ በሳቅቅቅ ሩጫው አገሬ ገብቼ እኔም ይገጥመኘ ይሆን ይህ ብራክ 15
  • @
    @user-wb8fq9qz9zمنذ 4 سنوات ክክክክክክክክክ ውይይይይ እደዛሪ ስቄ አላውቅም ውይይይይ ሚኪ ለማንኛውም እደዝህ አይነት ፓራንክ አትስራ ለሂወትህ ጥሩ አይደለም 7
  • @
    @user-el4lf6wn8zمنذ 5 سنوات ወገኛ እኔ ብሆን በቦክስ ነበር የምልህ በማይቀለድ ነገር አትቀልዱ በሺጉጥ ቢልህ ተጠያቂው ማነው 25
  • @
    @hasinashemesu7336منذ 2 سنوات በመጨራሻ ያዬውትን ሰው አንደኛ አልኩት ጎበዝ ነህ ከዬወቸው ፕራኮቹ ሁሉ ወደድኩት ከሀገር ቤት ፖራኮች ሀሀሀሀሀሀሀሀ በሰቅ ሞትኩኝ ወለሂ
  • @
    @seaditube5480منذ 5 سنوات መሣሪያ የያዘዉ ሰዉየ ለፀብ የሮጠዉ የሆነ የሚሠራዉ ወንጀል አለ ።እንዴት መሣሪያ ይዞ ይዞራል 8
  • @
    @amsalamsal5603منذ 5 سنوات ክክክክክክክክክ ስንት የዋህ ስው አለ እጅ ወደ ላይ ሲባሉ እሺ ወይ ዘንድሮ ሚኪ የመጨረሻ ሰውየው ተጫወተብህ ክክክክክክ 24
  • @
    @zahrefantauo8617منذ 3 سنوات Kkkkkkkየምር የመጨረሻው ላይ በጣም ነው ያሳቀኝ. አስቃለሁ ስትል ጉድ ሁነህ ነበር
  • @
    @africankaleab360منذ 2 سنوات Jesus is Lord. God bless. He loves and Forgives. God isn't someone who waits for your downfall, but your redemption through His Son Jesus. Repent. id="hidden2" class="buttons"> This may seem uncalled for but just trust the Lord. Give God a chance, not being religious but have a relationship with God. Call out to Him and try and hear His voice in your heart, He doesn’t go against His Word, the Bible. If you reject it, ay your choice, God gives free will. Just got to say, He has plans to prosper you not to harm you. Again ain't saying be religious, but give God a chance. God bless you. ....وسعت
  • @
    @ftnewset9141منذ 4 سنوات keep it up hahahahahahahaha the last prank wass soo funyyy you make my mather happy
    so much
    3
  • @
    @hikmahikma8546منذ 5 سنوات የኛ ሀገር ህዝብ ፋራ ነው ፕራንክ አያውቅም ፕራንክ ነው ብትለው እራሱ ከመደብደብ ወደ ዋላ አይልም 14
  • @
    @bezamariambeza9557منذ 4 سنوات እረ ሚኪሻ በሳቅ ገደልከን ክክክክ የነቃ ሲመጣም አደጋ አለው 1
  • @
    @sofisofi6515منذ 4 سنوات ክክክክክ ድሮም አላማረኝም ስራቹ ሰው ሁሉ አንድ አይደለም ቀልድ የማይገባው ስንት አለ 4
  • @
    @zelalemzegeye6773منذ 4 سنوات የዚህ ሳምንቱ ባለ ሳምነተ ነህ u r unique continue
  • @
    @ayehutesera5820منذ 5 سنوات የመጨረሻው ነፍጠኛ ተመቸኝ የት አባቱ ጥሩ አድርጎታል። ሰው በሰላም መንቀሳቀስ አይችልም። 11
  • @
    @user-sj6mz2dy7qمنذ 5 سنوات ሚኪ እንደ ዛሬ አልሳቁም ልዩ የሆነ ያአንተ ቪድዬ አዲስ ናቸው 3
  • @
    @dawitheile9394منذ 5 سنوات Kkkkkk best comdy i like your Video miko
  • @
    @seni2156منذ 5 سنوات ወይኔ ምስኪን የስራህን ይስጥህ ሚኪ አሳዘነኝ ሰውየው እጁን ወደላይ ሲያደርግ 62
  • @
    @user-et3ib2pc2bمنذ 5 سنوات በስመ አብ ምን አይነቱ ነው ላተ ሽጉጥ ያወጣል እንደ በተረፍ አሪፍ ነው በርታ ሚኪ
  • @
    @user-me9xl8ll1pمنذ 5 سنوات ፕራንክ አረጋለው ብለ አንተ እራስ ተደረክ አሪፍ ነው በተለይ የመጀመሪያው ሰውዬ ሲያዛዝን 17
  • @
    @hildanakiflom9737منذ 4 سنوات The last one is the best one so funny 2
  • @
    @one-homeمنذ 5 سنوات አይ ሽጉጥ አረ ተው አስቲ ላይክ
    ፋታ ዘና ለማለት ጎራ በሉ አኔም ጋር ቤተሰብ አንሁን
    17
  • @
    @user-dm3ji5rd9hمنذ 5 سنوات ደግ አርገህ እሰይ የመጨርሻው ሰውየ እንደት እንዳስደሰተኝ ወንድ ነው ወላሂ 1
  • @
    @heranheran3072منذ 5 سنوات mechereshaw part lay miko rasu prank tederege lben yazugn alalem wey dngate 11
  • @
    @tikdemlegessa3683منذ 5 سنوات ወንድሜ ትላልቅ ሰዎችን ፕራንክ ባታደርጋቸዉ ይሻላል ለወደፊት ጥንቃቄ አድርግ በተረፈ በጣም ነዉ ያሳከን ክክክክክክ 1
  • @
    @zuzuwolloyewatube5156منذ 4 سنوات ክክክክክክክክክክ ፕራንኩ በጣም ያዝናነል ነገር ግን መጨረሻ ሽጉጥ ያወጣው ሰውየ አስደነገጠኝ
  • @
    @kalgobu4482منذ 5 سنوات ክክክክክ አራ ምክ እንዳዝ እናት ቃልድ ተሁ የሃ መቻረሻ ሳዉዮ በጣም አደጋንያ ነው 3
  • @
    @zulfaworkho9084منذ 5 سنوات ክክክክክክ ፕረንክ እያለቹ እንዳትጋዳሉ አሁን እሄ ሰውዬው ሰው ባይኖር ግድል ያረጋው ነባር ሹጉጥን እዞ ይዞረል 1
  • @
    @user-wj7ih8ll8fمنذ 5 سنوات በመጀመሪያ ስስቅ ስስቅ መጨረሻ ላይ ልቤ ተንጠለጠለ እንዲህ ነው የሆንኩት 1
  • @
    @blenminda9308منذ 5 سنوات Yemecereshaw sekrol aroto Wade buti Shem new miko tinekake arg 3
  • @
    @queenaynom775منذ 4 سنوات Miko your prank videos is so much nice. i love you so much.
  • @
    @tigistadera3713منذ 5 سنوات 1 ቀን ግን …ጉዳት እንዳይደርስባችዉ( እንዳትሞቱ )ፕራንክ ብላችዉ ወጣችሁ በዚያዉ እንዳትቀሩ !!! 3
  • @
    @user-pc2et1rh8xمنذ 5 سنوات kkkkkkkተው ሚኪ ቦክሥ እንዳያሥገቡልሽ ጀለሤ ተናገርኩ ለእኛአሪፍ ነው 24
  • @
    @seidmelaku1592منذ 5 سنوات OMG amaizing ergman eyetekebelachihu newa endet eyehedelachihu new
    yimechachihu
  • @
    @user-zu1tn7ju8zمنذ 5 سنوات አረ ቴዲ የማቅዉ ልጂ ነው ባለ ባዣጁዉ ክክክክክ የማቀዉን ስው ሰላሳያቹኘ በጣም አመስግናለሁ