المدة الزمنية 00

አባት በስደት ፈተና እና እናት በብቸኝነት ልጅ የማሳደግ ሃላፊነት 50 ዓመታት የትዳር ቆይታ ፋና ቀለማት ቤተሰብ ጥየቃ

بواسطة Fana Television
132 712 مشاهدة
0
1.1 K
تم نشره في 2020/08/02

الفئة People & Blogs

عرض المزيد

تعليقات - 216
  • @
    @myilovemyilove91723 years ago የእማማ ቆንጅና የአባባ ፈገግታ ልዩ ነው እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ ኑርልን ♥♥ 6
  • @
    @mordecai46754 years ago አስደናቂ ታሪክ ነው ለነዚህ ትሁትና ጨዋ ኢትዮጵያዊያን ትልቅ ክብር አለኝ፤ 8
  • @
    @selamawitghebre31184 years ago የተከበሩ እየሱስ ወርቅ ብዙ ጊዜ በሬዲዮን ነበር ድምፃቸውን የምናውቀው የሀገር ባለውለታ ናቸው በጣም ደስ የሚሉ እረጋ ያሉ ቤተሰብ ለብዙዎቻችን ምሳሌ ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏❤ 10
  • @
    @asgedommaregu79174 years ago ይህ ቤተሰብ ሰፊ ታሪክ እንዳለው ከተቀነጨበው መጠይቅ ያስታውቃል ብዙ መነሳት ያለባቸው ነገሮች ግን አልተነኩም ለማንኛውም ፈጣሪ ያጣመረው ማንም አይለየውምና እንኳን ለዚህ ዕድሜ አደረሳቹህ። 3
  • @
    @hannatilahun30094 years ago ይህ ታሪክ መደመጥ ያለበት ለብዙዎች ምሳሌ መሆን የሚችል ሲሆን በጣም ሰለተቆራረጠ አልስማነውም በሁለት ክፍል አንደገና ቢተላለፍ 3
  • @
    @solomonwaktola78934 years ago "Fire with Fire!"
    የተማረው መሬ!
    መሬ ማለት ቀጥተኛ፣ አውነተኛ፣ ቀጥተኛ፣ የሰው የማይመኝ፣ የሰው የማይፈልግ፣ የራሱነ ክብር ፣ ሃቅ ስንዝር የማያስነካ፣ ከተነካ ልክ የሚያሳይ ነው።
    ኑሩልን።
    5
  • @
    @user-pu2cg6sh9i4 years ago የስኬት ህይዎትን ሰምተናል አልሽ አድማጭ ግን አልሰማም ።አድማጭ መስማት የሚገባውን አላቀረብሽም ።ከሱዳን ወዴት ሄደ ምን ሰርቶ ተሳካለት?የት ሀገር ነበር?።አሁን ምን እያረገ ነዉ?ልጆቻቸው ?በጣም ትርጉም የሌለው ቃለመጠየቅ ነዉ። 38
  • @
    @selamhailu19904 years ago አቶ ኢየሱስ ወርቅ የዋህና ትሁት ጨዋታቸው የሚያስደስት ፈገግታ ያላቸው ደስ የሚሉ ስው ናቸው enjoy your life 3
  • @
    @balewsimeshaw96464 years ago የሴትየዋ ቁንጅና አሁንም ይታያል :: ሀይለኝነታቸው ግን ገና ባለቤትየው ሳይናገሩ ለኔ በግልፅ ይታየኛል አሁንም ሀይለኛ ይመስሉኛል 21
  • @
    @user-pu2cg6sh9i4 years ago ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ዶክመንት አቀራረብ poor ነሽ ።ለምሳሌ ስለግንኙነታቸው ስጠይቂ የሰርጋቸዉ ፎቶ ካለ ብታቀርቢ።ለማንኛውም ከዮናስ ከበደ ብትማሪ ጥሩ ነዉ። 14
  • @
    @zahraabdo99444 years ago የድሮቹ ፍቅራቸው ደስይላል መቻል የመሰለ የለም የመሰየለም ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው 4
  • @
    @cherkoseman19544 years ago አቶ እየሱስ ወርቅ ዛፉ!!
    ጥሩ ሰው በመሆንህ ሁሉም ጥሩ ሆነልህ!!
    5
  • @
    @user-du1vj6ug8o3 years ago ጋዜጠኛዋ በቂ ግዜ ስይናርሽ እንደዚህ ያለ ታላቅ እና ታረካዊ ቤተሰብ ባለመጠየቅ ተባበሪን። ለዚህ ትልቅ ቤተሰብ በበቂ ሰአት ተመልስሽ ትመጫለሽ ብዬ አምናለው።
  • @
    @jolememeru4714 years ago ሁለት ዓመት ነው የተለያዩት ። ወይ ሌላ የሚያስደንቅ ነገር ካለ ያላወኩት ምንም አዲስ ነገር የለም ሰው ስንት ዓመት ዋጋ ይከፍል የለ እንዴ ለትዳሩ 21
  • @
    @Hagere2143 years ago Yes ! You're straight forward the husband so humble . 2
  • @
    @satalex27584 years ago Wonderful story of family love, country love, and commitment to each other. Congratulations Mr and Mrs Zafu to the next 50 years 👏 ❤ 😍 2
  • @
    @genetbekele5154 years ago አዜብ ወርቁ arts tv እሷ interview ታድርግልን she is the best እናንተ ከሰአት ጋር ስልምትሻሙ ብዙ አልሰማንም 7
  • @
    @abebr694 years ago Beautiful family. I have learned a lot , thank you for sharing your story . 8
  • @
    @tinamedia17194 years ago ስለ አቶ እየሱስ ወርቅ ዛፉ የህይወት ታሪክ አስተማሪ በመሆኑ፡ ፋናዎች እባካችሁ በጥልቀት ፋና ግለሰባችሁ ላይ ከነ ቤተሰቦቻቸው ፕሮግራም አቅርቡልን፡፡ 9
  • @
    @konjittedla20994 years ago Respect Ato Eyesus and Yezu❤️ Exemplary and a symbol of hard work and success. God bless the family! 3
  • @
    @zewdutadesse4184 years ago እውነትን ታውቃላችሁ ያ ያወቃችሁት እውነት ትዳርን እፅንቶ ትምህርት አዘል በሆነ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ 2
  • @
    @woldiyebirhane25954 years ago የናንተ የእውነተኛ ፍቅር፣ እምነትና መተማመን ቸሩ አምላክ ደርሶላችህ ለመገናኘት ቻላችሁ።መንገዱንም የውሃ መንገድ አደረገላችሁ። አሁንም ጤናና እድሜ ይስጣችሁ። መላ ቤተሰባችሁንም ይባርክላችሁ። የናንተ ታሪክም ለመለ ሕዝባችን አርአያ ናችሁ።ገዜጠኛዋንም በጣም አመሰግናታለሁ። 1
  • @
    @user-ek4dj3db1l4 years ago ምኑም አልገባኝ ቃለ መጠይቁ አንች እንጅ የገባሽ አድማጭና ተመልካች አልገባውም ምክንያቱም የተዘበራረቀ ነው 47
  • @
    @guenetagonaferadfrese3134 years ago Remains Blessed & very touching history
    God Bless
  • @
    @zelalemniguse28774 years ago It is a success, you truly deserved. It is an achievement you have truly earned. I congratulate you on your success and wish you all the best for your future. Weshet Yemaywude sew Ewntune endzhy yaywale Ezu Keep up the good work !!! ... 6
  • @
    @yatebeyakokebegoogle10184 years ago እድሜና ጤና ይስጣቹቹቹ በፍቅር የተጀመረ በፍቅር ያልቃል አቦቦቦቦ ዉድድ ነዉ ያረኩዋቹ 💚💛❤👌 3
  • @
    @samsoul17114 years ago Wow, it's emotional to hear your touching true love story there is always behind the successful marriage beautiful story ! I know Mrs, Yuzu is truthful & straight forward person she is my idol. she a strong & smart educated woman I always want to be! I'm proud of Mrs. Yazu & Mr. Eyessus you both are proud Ethiopian!!! It's so emotional to hear that you separated for years. I'm so happy & inspired hearing your story thanks for sharing! I wish you long life FOR BOTH OF YOU & GOD BLESS YOUR FAMILY 🙏🏾❤️👸🏾🤴🏾👏🏾👏🏾👏🏾 ... 6
  • @
    @user-br4ks3dt2j4 years ago Great, full of integrity and roll model Ethiopian family. God bless the family. We wish you more long and happy future life.
  • @
    @birukyirgu8344 years ago you made it short interview ,when you get such life carriers you have to give more times. 15
  • @
    @yatebeyakokebegoogle10184 years ago ዋዉ ማዘር የቆንጆዎች ቆንጆ ናቸዉ ፋዘርም እደዛዉ ብቻ ሁሉም አልፎ እዚቀን መድረሳቸዉ በጣም ደስ ይላል 💚💛❤👌 2
  • @
    @tsegazeabtewolde22714 years ago God bless you. I love you guys
    Great with God grace
    1
  • @
    @AaaBbb-tn8bo4 years ago እዴትደስየሚል ታሪክነው ምርጥጎዴና ምርጡ መራቤቴ ለምነታችሁሁላችሁም በጣምጠካራናችሁ ሺአመትኑሩ።
  • @
    @user-xn7kp7xo1u4 years ago ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የምወድው time በተወደደበት ሀገር USA ሆኝ ፕሮግራማችሁን በፍቅር በጉጉት ነው የምከታተለው: የምታቀርቡት የእውነት ታሪክ ስለሆነ የእያንዳዳችንን ቤት ይዳስሳል ለዛ ነው የምወዳችሁ... አንድ ቀን እኔም እግዚአብሔር ፈቅዶ ወደ ሀገሬ ስገባ የኔንም የሂወት ታሪክ እንደማካፍላችሁ ተስፍ አለኝ: እስከዝያው እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ህዝባችንን ይጠብቅልም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ሁላችሁንም እናመሰግናቸዋለን!! ...
  • @
    @yoditlegesse45474 years ago አይ ጋዜጠኛዋ ዘበራረቀችው ምንም አልገባኝ ምን አለ እንደነዚህ አይነት አስተማሪ ታሪክ የላአቸውን ሰዎች ከጋዜጠኛአ ደረጄ አይሌ ጋር ቢያገጣጥም 11
  • @
    @tinadagne85804 years ago Both of you lucky God bless you all ur life 1
  • @
    @gultuteferra83424 years ago በዚህ ፕሮግራም እጅግ አዝኛለሁ:: አቶ እየሱስ ወርቅ ዛፉንና ባለቤታቸውን የመሳሰሉ ታላላቅ ሰዎች አቅርቦ "እንዴት ተገናኛችሁ?" "የት ተገናኛችሁ?" የመሳሰሉ ተራ ጥያቄዎችን ጠይቆ በአጭሩ ማጠናቀቅ ፋናን ለሚያክል ቴሌቪዥን እጅግ በጣም አሳፋሪ ነው::
    ከነኚህ ጥንዶች ህይወት ብዙ የምንማራቸው ነገሮች እንጠብቃለን::
    የሚገርመው ነገር በዚህ ፕሮግራም ላይ እነዚህ አንጋፋ ጥንዶች ስለ ሞያዊ ህይወታቸው እንኳን ጥያቄ አልቀረበላቸውም ሌላው ይቅርና::
    ከዚህ ቃለ መጠይቅ ምንም ያገኘሁት ነገር የለም:: እኔ ያየሁ የመሰለኝ "እንተዋወቃለን ወይ?" የተሰኘውን ተልካሻ ፕሮግራም ነው::
    ስለዚህ ድርጅቱ እነዚህ ጥንዶች ቃለመጠይቅ እንዳልተደረገላቸው ተገንዝቦ በድጋሚ ብቃት ባለው ጋዜጠኛ ቃለመጠይቅ እንዲደረግላቸውና ታሪካቸው ለቀጣይ ትውልድ እንዲተላለፍ ቢያደርግ መልካም ነው እላለሁ::
    አመሰግናለሁ
    ጉልቱ ተፈራ
    ...
    1
  • @
    @sulululu69424 years ago መሸአሏህ"አላህ ይጨምርላችሁ"እድሜናጤናይስጣችሁ"
  • @
    @lifetree71773 years ago My god!! Fascinating story!! I was just happy listing yo both of them and when she was wrapping up I thought we just started!!
  • @
    @jamelayasin2104 years ago ማሻአላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደስ ስትሉ ያሁኑ ትውልድማ ሞትን እረስተን ገዘብ ሆነኮ ፍቅራችን 1
  • @
    @mandelayehnew45664 years ago የሚሰትየዋ ፅናት የሚደነቅ ነው የአየር መንገድ ሰራቸውን ትተው የልጆቻቸውን አባት መርጠው ወደ ሰደት መሄዳቸው እግዚአብሄር ያሰበላቸውን የወደፊት ህይወታቸው ሰኬት ትልቅ አሰተዋፆኦ አለዉ የዛሬ ሚሰቶች መከበር ከፈለጋችሁ ከዚህ ተማሩ:: 1
  • @
    @habugebremedhin6892 years ago I am honored to have known you and work with you. The lucid narration of your life is extraordinary . I wish you all the best and long life. I look forward to meet you in the not too distant future.
    Habtu Woldekiros
  • @
    @erkikenew82194 years ago wowwwwwwwwwww it is amazing i never hared this kind of history wowwwwwwwwwwww Gog is goog edemena tena yesetachu betam des yemile new tebarku 1
  • @
    @zumralak35344 years ago It was sweet to listen such a wonderful life experience from such great people. But the interviewer couldn't handle it very well. Disappointing to say the least. 6
  • @
    @yonnaszegeye12334 years ago ከቤቱ ግዙፍነት አንፃር እነሱ መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ሳይሆን ሆቴል ውስጥ ያለ ነው የሚመስለው 21
  • @
    @asnabelayneh72284 years ago ቆንጅዬ እማማ እንኳን ተቆጭ የሆኑ ጠንካራና ግልፅ ሴት ሁልጊዜ ሃይለኛ ነች ነው የሚባለው ትዕግስት በጆንያ ይሰጥዎት ያዘዘልሁ በጣም ግልፅ የሆነ ወንድማችሁ መልካም አስተዋይ ሰው ነው አሁን ማን ይህንን ምክር ይሰጣል የደጉ ዘመን እግዚአብሔር ሆይ መልስልን ሃገራችንን እውነተኛ ነዎች በጣም የምትወደዱ ናችሁ የልጅ ልጅ ነች ? የደርግ ጊዜ ከወጡ ያኔ ጥለዋቸው የሄዱት ሚስታቸውን ብቻ ነው? አጠያየቁን ቅደም ተከተሉን አዛባሽው ምነው ? ...
  • @
    @negawegie52433 years ago ሰደት ትልቅ ትምህርት ቤት ነው ሰደትን ሰላየሁ ዕድለኛ ነኝ ረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁ ከጤና ጋር ::
  • @
    @eyea72973 years ago I wish one day they make interviews with journalist Darege Haille. look like they have full of life experience
  • @
    @tizteaethiopia18324 years ago ታድላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው በጣም ደሰ ይላል 4
  • @
    @wedimanna67244 years ago Let the story flow. You ask too many questions and (in the process) interupt the story telling. 7
  • @
    @ashemanall4 years ago we had a lot to learn from ato eyesus work zafu . you should have encluded old pictures, life events , .......!!
  • @
    @yenayena86763 years ago የነዚህን ጥንዶች የህይወት ታሪክ ተሞክሮ እባካችሁ
    በሰፊው አቅርቡልን ሰአት አነስ ብዙ መስማት እንፈልጋለን
    1
  • @
    @samuelsamuel52264 years ago ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን እኛ አርቲስቶች ብዙ መስራት ይጠበቅብናል በዚ ዙርያ 1
  • @
    @fekadu91224 years ago Really amazing description madam ,However today's relation might be to be honest intend to goods interest anyway fabulous interview
  • @
    @mulsam20114 years ago እንደሚታየኝ የቤተሰብ ፕሮግራም እጥር ምጥን ያለች የእንግዳ ቆይታ አይነት ናት። ስለዚህ ይህን ሰፊ ፕሮግራም ለትንሹዋ የቤተሰብ ፕሮግራም ስትይ ትቆራርጭው ታሪኩ ጠፋ። ስለዚህ በሌላ ሰፊ ሰአት በሚሸፍን ፕሮግራም በሁለት ወይም በሶስት ክፍል አድርገሽ አቅርቢው ። በርቺ ወጣት ስለሆንሽ በቀላሉ አሻሽለሽ ጥሩ ፕሮግራሞች እንደምትሰሪ ተስፋ አለኝ። ብዙ ፕሮግራሞችሽን አይቻለሁ ጥሩ ናቸው። ይሄኛው ሰፊ ክፍል ይፈልጋል ። ጎበዝ ስነስርአትሽ ደስ ይላል ። በርቺ። እግዚአብሄር ይርዳሽ። ... 1
  • @
    @Hagere2143 years ago Make another interview it's to short we want know about the kids how they meet again .it's not the full story 1
  • @
    @fishatsiontadesse97514 years ago እንደመሰለኝ: አንድ: ነገሮችን: እንዳትጨርሽ: ያደረገሽ: ነገር : እንደነበር: ያስታውቃል: ምናልባት: የጤና: ጉዳይ : ይሆናል : ለሁሉም : ፎቶ: ብታሳዪ : እነዚህን : ወብ: ጨዋ: ስዋች : ደስ: ይል : ነበር : ጎበዝ : ነሽ : በርቺ : ስነስርዕትሽ: በጣም : ደስ: ይለኛል : ጨዋ : የጨዋ: ልጅ : መሆንሽ : ይታያል : በርቺ !!!! 1
  • @
    @engdaamare77874 years ago አቶ እየሱሰወሪቅ ዛፍ የምንግዜም አክባሪወት ነኝ የዚህን ትለቅ ቤተሰብ ታርክ ሰፍ ባለ ፕሮግራም ተሰርቶ እደማየው ተስፋ አደርጋለሁ 2
  • @
    @geteasfaw-goop7893 years ago ጨዋ፣ሴት፣ግልፅና፣አውነትን
    ትወለች፣።ትደነቃላችሁ።
    2
  • @
    @Yedingillij21274 years ago ለእኔ እጅግ እየገረመኝ ያለው የኢትዮጵያ እናቶች በተሻለ ኑሮም እንዲሁም በመኖርም ባለመኖርም ያሉ እናቶች
    እድሜ ለንስሀ ስለሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሲሉ አልሰማም አሁን ይህቺ ሴትዮ ይህ ሁላ ላደረገልኝ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል ብላ ምስጋና ስታቀርብ እልሰማሗትም እዚህ ገነት የሚመስል ቤት ውስጥ እየኖረች በጣም ያሳዝናል
    3
  • @
    @mandelayehnew45664 years ago ለሃይለኝነት መድሃቱ እየሱስ ክርሰቶሰ ነው እኔም ሃይለኛ ነበርኩ እሱን ወደ ልቤ እንዲገባ እንድፈቅድ ከረዳኝ ጀምሮ የሱን ሰላምና ዕረፍት አግኝቼ ደሰተኛ ትዕግሰተኛእና ሰላሜ በዝቶልኝ እኖራለሁ እኖራለሁ:: 1
  • @
    @muluteffera1964 years ago በጣም የተከበሩ ሰው ናቸው ግን ቆራርጠሽ መስማት የምንፈልገው አልሰማንም። 2 አመት መለያየት it is not big deal ከዛ በላይ ተለያይተው የሚገናኙ አለ። you miss key questions and important issues ልንማር የምችልበት ብዙ ታሪክ አላቸው። 2
  • @
    @asthey4 years ago HOOO!!! YETHIOPIA AMLAK EDMI TINA BLTSGENA ABZETU YSTELEN 😭🤲🙏💚💛❤🤲 1
  • @
    @selomezegeye36614 years ago It was good that you picked this family but you came unorganized. The story told could have been very complete if it was not interrupted. Please come prepared for interviews in the future and have a good flow of the story. Have purpose so that you evaluate yourself after an interview to be better every time. We could have learned a lot from such family. Thank you to W/to Yezabesh and family. ...
  • @
    @astertefera91674 years ago አይ ጋዜጠኝዋ ማስታወሻ ብትይዥና በቅደም ተከተል ጥያቄሽኝ ብታቀርቢ ብዙ አስተማሪ ቁም ነገሮችን ለአድማጭ ባስጭበጥሽ ነበር ::
    እጅግ መልካም ቤተሰቦች ናቸው :: አቶ እየሱስ ወርቅ ዛፉ ለአገርና ለወገን የሚጠቅም ስራ የሰሩ ታላቅ የአገር ባለውለታ ናቸው ::
    1
  • @
    @Aboshemane14 years ago I didn't understand ,did I miss another episode ? What his job now and who is he and what his success ? 11
  • @
    @bethygashaw47474 years ago Diro Ye AA sew weekend lay Ambo Hedo yizenana neber, leketemaw yebekulun astewatsio yadereg neber. Ahun gin be Arsi kutitir silehone enkuan sew lihedibet lemada ensesatim eyewotu new 3
  • @
    @zebenayabebe85693 years ago ገረመኝ እማዬ እግሊዙን ነጠነጡት ሆሆሆሆሆሆሆ ጀግና 😏😏😏😏😏
  • @
    @zewditutefera82804 years ago Minum algebagnim .where is the most important thing. 5
  • @
    @soapgirl4life4 years ago ከባለ ድርሻ አካላት በሚገባ ጥያቄና ውይይት አልተደረገም። ከሁለቱም በዝርዝር ልንማርበት የሚገባ ጥያቄና መልስ ባለመደረጉ በደንብተዘጋጅታችሁ ብታቀርቡት ይጠቅማል። 4
  • @
    @erkikenew82194 years ago menew tekart? bezu mesemat enfelegalen