المدة الزمنية 20:21

Ethiopia Mengoal ካርቱምና የተኩስ እሩምታው ምንድነው የሱዳን የድረሱልኝ ጥሪ

5 690 مشاهدة
0
163
تم نشره في 2021/01/22

#Mengoal የቆጡን አወርድ ብላ እንደሚባለው ሱዳን የተለያዩ የውስጥ ችግሮች ሲያጋጥማት ፊቷን በማዞር የህዝቧን ጥያቄ ለመሸሽ ብትሞክርም አሁንም የውስጥ ችግሮቿን መቋቋም እንዳልቻለች የሚያሳዩ ሁኔታዎች ከወደ ካርቱም ተሰምቷል፡፡እንዲያውም የሱዳን ባለሥልጣናት እርስ በርሳቸው መናቆር ጀምረዋል እየተባለ ነው፡፡

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 24