تعليقات - 82
  • @
    @EOTCMKمنذ 4 سنوات ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
    Subscribe and share
    12
  • @
    @yeshifananegash2793منذ 4 سنوات ስለማህበረ ቅዱሳን ምን ቃል ኖሮ እነሱን ማመስገን ይቻላል? እኔ ቃል የለኚም:: እግዚአብሔር ለእያንዳንዳቹህ የማህበሩ ሰዎች ዘራቹህን ሁሉ ይባርክ 22
  • @
    @vdkjggh3165منذ 4 سنوات በእውነት እግዚአብሔር ይርዳችሁ ለሁላችሁም ጸጋውን ያብዛላችሁት 13
  • @
    @janatmmm6876منذ 4 سنوات መበረታታት ያለበት ነገርነው ያብነት ተማሪዋች ለኢንተ ስለማሪያም ማለታቸው አይቁም ይረዳቸው እኔ አገሬ ስገባ እቤቴ እዲመጣ እፈልጋለው ኢንተማሪያም ሲሉኝ ደስስ ይለኛል 6
  • @
    @user-zh4eb1kq5rمنذ 4 سنوات አሜን አሜን አሜን እንዴት ደስ ይላል በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ውስጥ መኖር ❤⛪❤ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያበርታችሁ እኛንም ከስም ባለፈ ለእምነታችን የምንኖር ያድርገን ❤ 1
  • @
    @user-ys1bj9ff7oمنذ 4 سنوات እኔ ፈጣሪ በፈቀደ ሁሉ ከማህበረ ቅዱሳን ጎን ነኝ እናንተስ?
    በእንተ ስመ አብነት ተማሪ
    7
  • @
    @weletakidan2813منذ 4 سنوات እግዚአብሔር ስራዉ ግሩም ነው
    እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነው
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን ማህበር ቅዱሳን በርቱልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ሀይል ብርታት ይሁናችሁ
    1
  • @
    @mesretasfaw464منذ 4 سنوات በእውነት አባቶቻችን በረከት ይደርብን የገዳሙም በረከት ይደርብን 3
  • @
    @lawayesh8994منذ 4 سنوات ማሕበረ ቅዱሳን በእውነት እግዚያብሔር ያበርታችሁ በጣም ደስ የሚል ስራ ማሕበሩን ያስፋፋልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
  • @
    @wereyae5344منذ 4 سنوات እግዚአብሔር ይርዳን መድሀኒዓለም ከናንተ ጋር ይሁን የድንግል ማርያም ምልጃ ይጠብቀን አሜን ! ማህበሩን ያስፋልን ያበርታችሁ አሜን !
  • @
    @saranoora5692منذ 4 سنوات መምህራኑ እውነታቸውን እኮ ነው አዲስ አበባ ኑሮ ውድነት እየተባለ ቢወራም እነሱ የሚበሉትን ያህል እንኳን ያልተበላሸ ምግብ ነው የሚጣለው በየምዕመናን ደጅ ከቴሌቪዥን ፕሮግራም በተጨማሪ በየደብራቱ,በየማህበራቱ,የጥምቀት ተመላሽ አስተባባሪ ወጣቶች ቅስቀሳ ቢደረግ በአጭር ግዜ ውስጥ ለውጥ ይመጣል በጣም ቀላል ነገር ነው ተማሪዎቹ የሚጨነቁበት ቤተክርስቲያን ልጆቿ ልባቸው ቅን ነው እንኳን ለራሳቸው ለሌሎች እምነት ተከታዬች እንደሚተርፉ እያየን ነው እኔ ቅርብ ግዜ ነው ያወኩት በእንዲህ አይነት ሁኔታ እንደሚማሩ አንጀቴን ነው የበሉት እግዚአብሔር በቤቱ በፅናት ያኑራቸው በወጣትነት ዘመናቸው ይህን አይነት መንገድ ማየታቸው ልብ ይሰብራል ....وسعت 2
  • @
    @mekonnenchanie4681منذ 4 سنوات Thanks minmn ere awukew aleku ayibekam eski mahiberun kef endil enberita 1
  • @
    @mesi3777منذ 4 سنوات ማኅበረ ቅዱሳን ሆይ በምን ቃል እናመስግናችሁ? መድኃኔዓለም ይህን ማኅበራችን እልፍ አእላፍ ያድርግልን።
  • @
    @user-vh4ml1vy6hمنذ 4 سنوات አሜን አሜን አሜን
    ፈጣሪ አገራችንንና ተዋህዶ እምነታችንን ይጠብቅልን
    1
  • @
    @user-wv6nd7rd4pمنذ 4 سنوات Wow It is good servies Mehure Kudusan Egziabhuer Yebarekachue .Yestachu .I dint have word God Blessed at all. 1
  • @
    @user-eu9ib2gv9rمنذ 4 سنوات እናመሠግናለን ማሀበረ ቅዱሣን
    በጣም መሠራት ያለበት ግን ሠዉ ላይ ነው
    1
  • @
    @user-ys1bj9ff7oمنذ 4 سنوات ሰዓሊለነ ቅድስት እኔ ያንቺ አመስጋኝ የቆሎ ተማሪ ፀሎታችሁ ይጠብቃት ቅድስት ቤተክርስትያንን ከውስጥም ከውጪ ጠላቶች 1
  • @
    @ramonaazzi2292منذ 4 سنوات መዝምሮን ቀነስ ቢል መልካም ነው ግን ይቅርታ መስማት ስላልቻልኩ ነው። አሜን አባ 1
  • @
    @wawaasrs5431منذ 2 سنوات መዳኒአለም ይባርካችሁ ማሀበረ ቅዱሳን ውይ በስመአብ እኔ ልገላታ ወገኖቼ
  • @
    @gizachewalemnesh1611منذ 4 سنوات ከቃለ መጠይቁ ጋር ድምጽ ባትጨምሩበት ጥሩ ነው ። professional video maker . አቀናባሪ አስገቡ ። የህፃን ጨዋታ አትጫወቱ ። የትኛውን እንስማ 3
  • @
    @asteregouale9288منذ 4 سنوات Ebakachu ahun endEgziabeher fekad Betechrestianache sikefete maheberekidusan admasachewen biyasefu beau sera yeseral Yetwahado Anbessoch BeEgziabeher yetemeretachu tebareku!!!!!!!
  • @
    @yergalemmatbe9626منذ 4 سنوات ማህበረ ቅዱሳን ፈጣሪ ይባርክልን እስካሁን ይህን ማህበር አላውቀውም ነው ለቀፃይ ግን እሚቻለኝን ሁሉ ለመርዳት እሞክራለሁ
  • @
    @user-jk2iy2ss7wمنذ 4 سنوات እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቸው
    ትክክል ነው መጀመርያ ያብነት ትምርትቤት ላየ ነዉ መሰራት ያለበት በተክርስቲያን ጥሩ ነው ግን እነሱንም መንከባከብ አለብን
    ለበተክርስቲያን የሚገባው ገቢ እራሱ ይበቃቸዘው ነበር ፣
  • @
    @almazadoniys1305منذ 4 سنوات Kale hewt yasemalin egzabeher agerachinkn ytebeklin amen wenyt new kedemya mesetyt alibet matkersetyan mech anysen amgyn mkebakib ged new mhaber kedwesan id="hidden6" class="buttons"> egzabeher ybezachiw aberyachiw mehun betam efelgaliw tynkaryachiw hulim ysegermgal bertu ....وسعت
  • @
    @galamogalamo1441منذ 4 سنوات ማህበረቅዱሳንንያስፋልንቃላትየለኝምለማህብርቅዱእረጅምእድሜንጤናንአብዝቶይስጥልንእግዚአብሔርይርዳንለአብነትተማሪዎችያቅሜንእዳደርግትክክለኛየባክአካትእናየስልክጥርብታስመጡልንመላካምነዉ 1
  • @
    @user-iz2pn7tm8dمنذ 4 سنوات Dingil maryam kene lijwa wagachuhin tikfelachuh, bereketun tawtidilahuh! Kalat yatregnal sle mahbere kidusan sawera. Egzabher yibarkachuh! 1
  • @
    @tigiisthaabtaamu4555منذ 4 سنوات አኔግን ማነኝኝ ወዮዉልኝኝ ስንት የተራበ እያለ እኔ ምግብን መርጫ ለምበላዉዉ ወዮዉልኝ ራቁት ብርድድ እየገደላቸዉ እኔ ልብስ እማማርጠዉ ኦኦኦኦ ኡፍፍፍፍ ልቤቤ ታመመ
  • @
    @dawitetsegaye1472منذ 4 سنوات በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን::
    ይህን ዝግጅት ለምታቀርቡልን በሙሉ በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን::
    ነገር ግን መዝሙሩ በዛብንና ይእአባቶቻችንን ንግግር ለመስማት ያቅታል እና አስቡበት ለማለት ነው::
    ወስብሃት ለእግዚአብሔር::
  • @
    @tirngoayene3555منذ 4 سنوات በቅድሚያ እናመሰግናለን ታሪኩን መስማት ግን አልቻልንም ምክንቱም ሁለት ነገር በአንድላይ ሆነና
  • @
    @birukdamte344منذ 4 سنوات ዘመኑ እንዴት ይሮጣል እኔም እደዚህ ነው ቆሎ ተማሪ ሣለሁ ለምኘ የበላሁት ሀገሪ ጎጃም ክፉ ኣይንካብኝ ዛሪ ለደረስሁበት መልካም እና የተቃና ኑሮ ከዓዴት በዋሸራ በደብረዘመኑ እንዴት ይሮጣል እኔም እደዚህ ነው ቆሎ ተማሪ ሣለሁ ለምኘ የበላሁት ሀገሪ ጎጃም ክፉ ኣይንካብኝ ዛሪ ለደረስሁበት መልካም እና የተቃና ኑሮ ከዓዴት በዋሸራ በደብረ ኤልያ ስ በደብረ ድማህ በመንግሥቶ ኪዳነ ምህረት ስማር ደጉ የጎጃም ህዝብ ነው እንደልጆቹ ተከባክቦ ያሳደገኝ ያስተማረኝ ክፉ ኣይንካህ ጎጃም ኣሜን ኣሜን ኣሜን ....وسعت
  • @
    @user-wv6nd7rd4pمنذ 4 سنوات Abatochey Wendemochey Egziabhuer Yetebekachu .Betekerstiyanchenne Be Metebekachu Kelebe Enamesgenalene . Le Merdate Abekagne Amlakey. Kill Hiwot Yasemalen . Betame Dese Yelale.Yekoyen (3)amen
  • @
    @user-vh4ml1vy6hمنذ 4 سنوات አቤት ፅናት አይ ነፍሴ ፈራውልሽ ሁሉ ነገር አግኝተን መማር ሳንፈልግ ቀረተህ መናፈቃን እንዲ ይጫጩብን ምን ይገረማል ለፌዝ ጊዜአችን እያባከንን 1
  • @
    @tadessekassa2222منذ 4 سنوات የባክግራዉንድ ድምጹን ማለትም መዝሙሩን ከቃለመጠይቁ ጋር ስለማይሄድ እባካችሁ አታስገቡበት እያልን ነዉ፡፡
    እኔ ከማህበረቅዱሳን ጎን ነኝ እናንተስ;
    1
  • @
    @user-gy7zu4js4tمنذ 4 سنوات 200 ብር በቂ ሆኖ አይደለም ድጋፉ በጣም ያንሳል ። ህዝቡ ተባብሮ በደንብ ድጋፍ ማድረግ አለበት ።
  • @
    @user-jm8wy2tc3dمنذ 4 سنوات እንዴት ነው መስዳት እፈልግ ነበር እርኪ የምታውቁ እህት ወድሞቸ ንገሩኝ በውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
  • @
    @janatmmm6876منذ 4 سنوات የተዋህዶ ልጆች ምነው ብትመጡ እና ላይክ ኮሜንት ብታረጉ ይሄ እራሱ እርዳታ ነበር ያልተባረካችሁ ውይ እዴት እደምታናድዱ እባካችሁ ኑ ግቡ ወደቤታችሁ ጋዜጠኞቹ አለባበሳችሁ ያምራል በርቱ 5
  • @
    @mesi3777منذ 4 سنوات ይቅርታ አድርጉልኝ እኔ የአብነት ተማሪን በጣም ነው የምወደው መውደድ ግዴታችን ቢሆንም የእኔ ደግሞ ይለያል። የመርጌታ ጎረቤት ነበረን ሳድግ አብሬአቸው ስላደኩም ነው መሰል። ማታ በእንተ ማርያም ብለው እራታቸውን ሲለምኑ እኔ ነበርኩ የምዘከራቸው በዚህም የተነሳ እሜቴ እናታችን ይሉኝ ነበር እኔም በጣም ነበር የምወዳቸው ሻሻቸውን ጠምጥመው አዘነ ጎጃሜአቸውን ለብሰው ሳያቸው ልቤ በደስታ ፍንድቅ ይላል። የካህን ባለቤት መሆንም እመኝ ነበር . ቢሆንም ግን አሁንም በጣ.ም እወዳቸዋለሁ አከብራቸዋለሁ አይኖቻችን ናቸውና አይኑን የሚጠላ የለም። ....وسعت