المدة الزمنية 1:56:36

ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ)፣ ካሳሁን ፍስሀ (ማንዴላ)፣ ሶንያ ኖዬል (ቪዳ) Ethiopian film 2019

بواسطة Addis Films
1 076 830 مشاهدة
0
7.4 K
تم نشره في 2019/09/07

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 568
  • @
    @hiwetbehayilu5678منذ 2 سنوات የባባ ፊልም ከሞተ በኋላ ሁሉንም እንደገና እደግመዋለሁ ላምን አልቻልኩም ስራወችህ ህያው ናቸው መቸም አንረሳክ 66
  • @
    @dinatube6757منذ 2 سنوات ባባዬ ፊልሞችህ ሁሉ የማይረሱ ናቸው ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 7
  • @
    @zerutesfayegebrehiwot3610منذ 2 سنوات “ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና ፤”
    — መዝሙር 116 ፥ 7
    ✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞
    16
  • @
    @mekdibayu1874منذ 2 سنوات አይ ባባ እንደቀልድ አጣንህ የኔ የዋህ ነብስህ በሰላም ትረፍ 32
  • @
    @Sara-nh3zgمنذ 2 سنوات ባባዬ ፊልሞችህ እኮ ታይተዉ አይጠገቡም በጣም ትችላለህ እኮ ምን ይባላል ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 3
  • @
    @user-qu7dd9eb3eمنذ 5 سنوات እዛማዶ ያለች ሸክላ ሰሪ ደሀናት አሉ ፆም አዳሪ ማን በነገራት ጥበቡን ገላ አፈር መሆኑን። ይለን ነበር አማርኛ ቲቸራችን ምርጥ አስተማሪ ፊልም 18
  • @
    @welelaadugna7884منذ 2 سنوات ባባዬ የኔ አባት እንደቀልድ አመለጥከን ሞት እውነት እንኳን እውነት አልመስል አለኝ ያለህ ሁላ ይመስለኛል የኔ ጌታ አፈሩን ያቅልልህ 6
  • @
    @user-gu1yc8bp5yمنذ 5 سنوات በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ውዶቸ በርቱ ፡፡
    ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ አዲሱን አመት የሰላም የደስታ ያድርግልን ያሰብነውን አሳክቶ ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ፡ኢትዮ ለዘላለም ትሳቅ ፡፡
    25
  • @
    @ahmadmohmad9425منذ 2 سنوات ባባዬ አተን ማጣት በጣም ያገበግባል ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑረው የኔ ጌታ የኔ ምስኪን ባባዬ 2
  • @
    @alambeyene4130منذ 2 سنوات ባባዬ የኔመልካም ሰው እውን አልመስል አለኝ ያንተሞት የሳቄ ምጭ ባባዬ ነፍስህን በገነት ያኑርል 2
  • @
    @user-yr9dh4wr9hمنذ 5 سنوات ውድ የተዋህዶ ለጆች እባካቹ ወደፈተና እንዳንገባ ትጉና ፀልዩ ቅድስ ቤተክርስቲያናችንን እንዲሁም አባቶቻችን ቸሩ መድኃኒዓለም ይጠብቅል መጪው አዲስ አመት የሰላምየፍቅር❤የአንድነት❤ አመት ይሁንልን አሜን 255
  • @
    @user-hl9vo8xg2bمنذ 5 سنوات ዋው ዛሬ እኔ አንደኛ ሆንኩ ደስ አይልም እስኪ እኔም ልለምን ላይክ ግጩኝ በናታችሁ 68
  • @
    @user-gc5ri8ts3wمنذ 5 سنوات ያገሬ ልጃች እካን. ላዲሱ አመት በሰላም. አደርሳቹ. ደስ ይላል አስተማሪ ፍልም ነው ያላያቹት እዩት. 18
  • @
    @loveisgoodمنذ 5 سنوات ውድ ያገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ የአንድነት ያድርግል አሜንን 8
  • @
    @burtey6105منذ 4 سنوات ታሪኩ ባባ ሥወድህ ሁሌም እምሰራው ፊልም ትምንም በላይ ደሥ ይላል የኔ ቆንጆ 1
  • @
    @fatiyoutube6459منذ 5 سنوات ሶደሬዎች ይድፋቹ አልቀራባቹም ለምድነው ከፍዬ ማያው አማዳሞች 8
  • @
    @user-wv3br6ht3gمنذ 5 سنوات ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በስደት ያላችሁ ለአዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ ያሰብነው ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን ያረብ ፊልሙን ከቆየም ቢሆን አየሁት እና በጣም አስተማሪ ነው ሁሉንም ኮሜንት አነበብኩ ግን አንድ ሰው እኔ ወሎ ነኝ እና ሸክላ ሰሪ እና ብረት ሰሪ ክቡር ነው ይላል እንወዳቸዋለን ይላል ሊሆን ይችላል ግን በአብዛኛው በኢትዮጵያ ማህበረሰብ ሸክላ ሰሪ ቡዳ ነው ብሎ ነው የሚያስበው እኛ አካባቢም አሉ የሚገርመው የኔ ታናሽ እህት የነሱን ልጆች ስታይ ትጮህና ደብቁኝ ትል ነበር እኛም የሚባሉ ነው የሚመስሉን ነበር ግን ያ የተሳሳተ አመለካከት ነው ምናልባት ግን የቡዳ መንፈስ ያደረበት ሰው ሊኖር ይችላል እጅ ያም ደግሞ በፈጣሪ ለሚታመኑ አይነካም የኔ እምነት ነው ሰላም አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ....وسعت 4
  • @
    @kiyayemariyamzemikaelمنذ 5 سنوات ፊልሙ ዋው ጭጭ ኖ ሚያረገው ማስታወቂዋው ደሞ just ቋቅ ሲደብር 18
  • @
    @rachab1849منذ 2 سنوات ወይ ባባ የምር ልቤ ስብር ነው ያለው ደግ ሰው አይኖርም ነፍስ ይማር 5
  • @
    @ufugj9792منذ 3 سنوات ዋዉ በጣም እሪፍ ነው አስተማሪ ነው
    ስራ ጠፍቶብኝ የለ ከፍየ እማየው አረ እዳውም እዛው አግቱት የሰላም እቅልፍ እተኛለን
    1
  • @
    @makeyahmm9483العام الماضي ባባዬዬ ምልበል ያለህበትፍልም ነብስናቸዉ ደስየሚያሰኙ ልዩነበር ነብስ ይማርር ማዴ ያለበትም ደስይላል ኑሩልኝ
  • @
    @yesasofa4174منذ 5 سنوات ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች እንዴት ናቹልኝ እስቲ ገባ ገባ በሉ ፍልም ተለቆዋል አብረን እንሹፈው መጪው አዲስ ዓመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ይሁንልን አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤️ 63
  • @
    @imanhassan9617منذ 4 سنوات ይከብዳል እኛ በስደት ብዙ ቸምረናል የቤተሰብን ማሳመን ከባድ ነው ያካብዳሉ 3
  • @
    @sasasadf6051منذ 4 سنوات ዎውውውው መጨረሻው ሢያምር ታሪኩ ባባየ እና ማንዴላው ሥወዳችሁኮ
  • @
    @user-kn7ek3bi6yمنذ 4 سنوات ወይኔ በጣም አርፍ ፊልም ነው የዛሬ 3 አመት ገደማ አይቼው ነበር ይኸው ዛሬም ደገምኩት 8
  • @
    @aman_loveقبل 6 أشهر ባባ ከሚሞት እኔ ሙቼ እሱ ኑሮ በነበር ብየ ተመኘሁ ግን ነብስ አይቀየርም ነብስህ በሰላም ትረፍ
  • @
    @seramera9250منذ 5 سنوات ዋው አንደኛ ነኝ መጪው አዲስ አመት ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን 15
  • @
    @edentilahun2408العام الماضي ውይ እንደ ታሪኩ ባባ ሞት አምኖ መቀበል ያቃተኝ የለም በህልም ወይስ በውን በጣም ተምታታብኝ እኔ በፊልም የማቀው እንዲ ከሆንኩ እናቱ ሁሉ ቤተሰቦቹ እንዴት ሊሆኑ ነው ብቻ ፈጣሪ መጽናናት ይስጠን ወንድማችንም ነብስህን ይማረው ባባዬ
  • @
    @sasasadf6051منذ 4 سنوات ዎውውው መጨረሻው ሲያምር ባባ ያለበት ፊልም ሁሉ ይመቸኛል ይችን ልጅ ደሞ ስወዳት ግን ጩጨ ወንድሟ እስሬ ቢሆን አልቆለት ነበር እንዴት እንዳናደደኝ ራሡ ቡዳ ነው የሚመሥለው ሠውን ቡዳ ሢል ማንዴላ ጅግናየ በተረፈ የባባ እናት ተመቹኝ ቤተሠቡ ሁሉም የልጅቷ ቤተሠቦች ግን አናደዱኝ መጨረሻ የሥራቸውን ሲያገኙ ደሥ አለኝ
  • @
    @Nolawieneyeالعام الماضي በእውነት ያንተን መሞት ማመን በጣም ከባድ ነው:: ነብስህ በቅዱሳን ማረፊያ ያኑራት::
  • @
    @abdalftahalf8360منذ 5 سنوات አቦ ሶዶሬወቹ ድፍ ይበል ኮተተሞች ሶዶሬ አፍኖ እዞወቲ፣ይቃበጥረሉ እንዴ አሁኑ መስተዎቅየችን አትቃበጥሩ ፍልሙን እኑይበት ትሺ 3
  • @
    @user-eu3mh5eo3oمنذ 5 سنوات ፊልሙ ምርጥ ነው ግን ባደግሙት ደሥ ይላል ምን አለ አድሥ ብትለቁ 8
  • @
    @user-rk4ll3cq2cمنذ 4 سنوات መሀከል ላይ ያሳዝነል እመጨረሻላይ ግን ደስ ይላል ማስታወቂያው ግን በዝቷል አታብዙ እሽ 1
  • @
    @katihalala3201منذ 4 سنوات ኡፍፍፍፍፍ ምንድነው ሺ ግዜ ሶዶሬ ሶደሬ እንጨት እንጨት አለይኝ 5
  • @
    @saraayele432منذ 5 سنوات Betam Des Ymil film New Gin Masetawek Baibaze 1
  • @
    @lilytony3299منذ 3 سنوات Baba shikor zelowa film btaemi eye zfetwo
  • @
    @meazayirgu796العام الماضي Baba ena ezih film lay enatu hona yemtserawum behiwot yelechim huletum nefsachewun yimarew RIP
  • @
    @kidutube1813منذ 5 سنوات አይይይ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት የኔን ሙሉ ታሪክ ዛሬ በዚ ፊልም ላይ አየሁት። የ14 አመት ልጅ እያለሁ ለአይኔ እንኳን ከምርመራ ቀን ውጭ ለማላቀው አንድ ወጣት ቤተሰቦቼ ዳሩኝ። ከመጋባታችን በፊት ሽማግሌ ተልኮ ሰርጉ ከ 2 ወር ቡሀላ እንዲሆን ተወስኖ ነበር እኔ በዛ እድሜዬ ማግባትን ሳስብ እና ለልጁ ካለኝ ጥላቻ የተነሳ ላብድ ምንም አልቀረኝም ተው ስላቸውም የሚሰማኝ አጣሁ የሰርግ ጥሪ ሲዳረሥ ግማሹ ሰው ወዳነው የምታገባው፡ ግማሹ ሰው ተገዳ ነው የኔ ሚስኪን እየተባለ የሰርጉ ቀን እንደተቃረብ / ቡዳናቸው/ ተብሎ ሀገሪቱ በወሬ አበደች። እኔ ግን ከማልቀስ እና ቤተሰቦቼን ከመውቀስ ውጭ አቅም አልነበረኝም የፈራሁት አልቀረም አልሀምዱሊላህ ተጋባን ባለቤቴን አይኑን በአይኔ እያዬሁት እፈራው ነው ውስጤ ሰላም አጣ ሁሉም ዘመድ አኮረፈኝ፡ አገለሉኝም፡ ከቀን ወደ ቀን ለባሌ ያለኝ ጥላቻ ወደ ፍቅር ተለወጠ፡ አብረን እየኖርን በጣም የምወዳት ታላቅ እህቴ ልታዬኝ እኔ ቤት መጣች ከባሌ ዘመዶችጋ በደስታ በደንብ ተጫውታ ወደ እናታችን ቤት ተመለሰች ወድያው ታመመች ቁረአንም ተቀራባት በጣም የምወዳት የባሌ አክስት እንደበላቻት ተናገረች እኔም በጣም ከፋኝ ፍህራቴም ጨመረ፡ ዘራቸው ሳስብ ለሊት እንቅልፍ አይወስደኝም ሻርቤ በተራገበ ቁጥር እደነግጣለሁ፡ ብቻየን መሆን እፈራለሁ፡ ኑሮዬ ጨለመብኝ፡ እያስመሰልኩ መኖር አቃተኝ፡ ለባለቤቴም ምንም ፀባዬ ሊገባው አልቻለም፡ ደህና እየተጫወትን እንባዬ ከይኔ ይረግፋት፡ በፍቅር ምንም ሳንጣላ ተፋታን /ተለያዬን/። ከእሱ ከተለየሁ ቡሀላ ወንድ፡ ፍቅር፡ የሚባሉ ነገሮቼ ለልቤ ጠላት ናቸው፡ አሁን ላይ አልሀምዱሊላህ 20 አመት ሊሞላኝ ነው። ከተለያዬን 5 አመት ሊሞላን ነው። አሁን ላይ እኔም ከሰው እርቄ ዱባይ ነው ያለሁ፡ እሱን ብቻ እያሰብኩ እኖራለሁ ደስታው ያስደስተኛ ከኔ ይልቅ ዱአዬ ለሱ ነው እሱም አንድ ላይ እንደማንሆን ስላወቀ አሁን ላይ መልካም ወንድም ሁኖልኛል። ዛሬ ላይ ስደት ተውሂድን አስተምሮኝ ዘረኝነት ጥንብ ናት ተዋት በሚለው በነብያችን
    /ሰ፡ዐ፡ወ/ ሀዲስ አምኛለሁ አልሀምዱሊላህ አላ-ኩሊሀል።
    .
    ...وسعت
    26
  • @
    @yemareyamyeberlm9739منذ 4 سنوات ባባን የምወደዉ በምክንያት ነዉ የሰዉን እኩልነት ስለተናገረ ማለት የሸክላ ስራ ጥበብና ጥበብ ብቻ ነዉ አለቀ 24
  • @
    @sington7347منذ 4 سنوات yhe fela syastela. lij yalebet film betam ydebral
  • @
    @UserUser-vo1jsمنذ 4 سنوات ማስታወቂያ ምን ይሉታል በመሀል ምታስገቡት በጣም ያናዳል አሪፍ ድራማ ነበረ ማስታወቅያ ስመጣ ፊልሙን ምን እንዳየሁ ቀልበን አጠፋሁ 1
  • @
    @majeedelromeh3293منذ 5 سنوات indet abatu indemiasik iko abo yimechachuh 2
  • @
    @user-uv4ht1ww4rمنذ 5 سنوات ልዩዩዩ ነው ግን አትመታቱ የፍቅር ቀን ተመኛሁ ውድ ኢትዮጵያዊ ያን