المدة الزمنية 10:12

የስደት ባሌን ገደሉብኝ በሚወዳቸው ጓደኛቹ የተገደለው ወጣት | Ethiopiannewyear2014 | | ethioinfo | | ashrukababiethiostar

بواسطة Unity tube
4 097 مشاهدة
0
0
تم نشره في 2021/09/08

#እረኛዬ #Ethiopiannew year subscribe our channel for more video

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 47
  • @
    @meseretdibisa5311منذ 3 سنوات ኸረ ጌታ ሆይ ምን አይነት ጨከኞች ሆነናል ኡፍፍፍፍፍ ያማል ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ላንቺም መጽናናቱን ይስጥሽ እህቴ 2
  • @
    @user-zg8cb6kn9uمنذ 3 سنوات ከባድነው እህቴ አምላክ ብርታቱን ፅናቱን ይስጥሽ ነፍሱን ይማረው አምላኬ ሆይ አደራህን ኡፍ 2
  • @
    @amarechargaw6215منذ 3 سنوات መዋለድ ሳይሆን መውለድ ነው ስሙ ወንድሜ ስሙን አስተካክል ወንድማችን ተነጥቀናል
  • @
    @hanagirma8568منذ 3 سنوات በጣም.ያማል.ነብስህን.ባፀደገነት.ያኑርልን.ለቤተሰቡ መፅናናትን. ይስጣቸው 1
  • @
    @_tube6978منذ 3 سنوات ወይ አምላከ እስራኤል የሰራዌት ጌታ አቤቱ በቃ በለን ሰላምን ስጠን የጭካኔ ዘመን ነፍስ ይማር ያዘኑ ልቦችን እግዚአብሔር ያጽናልን
  • @
    @zeainaaa3283منذ 3 سنوات ነፍሰ ይማር ለሚሰቱና ለቤተሰቦቹመፅናናትን ይሰጣቸው በጣም ያሳዝናል 1
  • @
    @maki1551منذ 3 سنوات እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እደዉ አሁን ወዴት መግባት ይሻላል ነፍስህን ይማረዉ ወድሜ
  • @
    @selamyoutube3847منذ 3 سنوات እኔስ እስካሁን እውነት አልመስልሽ እያልን ነው ያማል እውነት እኞ እኮ ስርግ ነበር የምጠብቀው ዘድሮ መልስ ነበር የሚሄዱት ቤተስብ ጋር ያማል በጣም
  • @
    @belayneshbelaynesh3464منذ 3 سنوات ኡፍፍፍፍፍፍፍ ግን ልምን ነብስዋን በገነት ያኑርው ልምን ልምን
  • @
    @etemanchidessie4478منذ 3 سنوات ያማል ያማል ያማል ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
  • @
    @user-fz9ie5ih8mمنذ 3 سنوات ዉይ ከአሁን በፊት በዮትዮብ የልጅነት ፍቅረኛዋን ከብዙ አመት ቡሃላ እንዳገኘችሁ ተናግራ ነበር
  • @
    @user-bx1er5jn9gمنذ 3 سنوات እኔም ከሠድት ልመለሠ ነበረ ግን ኢትዮጵያ ሰላት ሞራኔ ሞቶለ በዚም ሞት በዚም ሞት ታዳምን ይሎኛል የእኔ ሀገሬ መግባት
  • @
    @tube896منذ 3 سنوات ነፍስ ይማር ኡፍፍፍፍፍሰሰ ምነው ባለሰማሁ ምነው አይኔን እርገመኩት
  • @
    @robel-منذ 3 سنوات Ye Sew lij betam chekag honuwal. Fetari nebsihin be genet yanurew. 1
  • @
    @user-ir1oi5py3fمنذ 3 سنوات Yhi hulu hiG yelilebet hager new yalenew
  • @
    @belayneshbelaynesh3464منذ 3 سنوات ምን ህጋ አለና ማርይምን እኔስ ኢትዮጵያውያን መሆኑን በሁኑ ስአት አስጠላኝ
  • @
    @miskirteferi9508منذ 3 سنوات My God what happened it's very sad I am sorry what happened very sad news he is heaven God help you be strong we all go the same way we sorry ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️