المدة الزمنية 6:26

የቫይታሚን k እጥረት ምልክቶች ye vitamin k etret

1 772 مشاهدة
0
36
تم نشره في 2021/04/28

#የቫይታሚን #ኬ #እጥረት #ምልክቶች #ምንድን #ናቸዉ? 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥️♥️#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥️♥️ ቫይታሚን ኬ የተዋሃዱ ንጥረ ነገሮች ሲሆን የእነዚህ ውህዶች በጣም አስፈላጊ የሆኑት ቫይታሚን ኬ1(phylloquinone) እና ቫይታሚን ኬ2(menaquinone) ናቸው ፡፡ ቫይታሚን ኬ ደም ለማርጋት፣የልብ ጤናን ለመጠበቅ እንዲሁም የአጥንት ጥንካሬ ለመጠበቅ በሰዉነታችን ዉስጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለዉ፡፡ የቫይተሚን ኬ እጥረት አብዛኛዉን ጊዜ ህጻናት ላይ ይከሰታል፡፡ 👉👉 #የቫይታሚን #ኬ #እጥረት #መንስኤዎች 📌 በቫይታሚን ኬ የበለጸጉ ምግቦችን አለመመገብ 📌 ለደም ማቅጠኛ የሚታዘዙ መድሐኒቶች 📌 አንዳንድ ጸረ ባክቴሪያ መድሐኒቶች በተደጋጋሚ ሲወሰዱ 📌 ከጉበት እና ከሀሞት ከረጢት ጋር የተያያዘ ችግር 📌 የቫይታሚን ኬ ምጠትን የሚቀንስ የአንጀት ችግር 👉👉 #የቫይታሚን #ኬ #እጥረት #ምልክቶች 📌 በቀላሉ የቆዳ መበለዝ 📌 ከጥፍር ስር መጥቆር 📌 የድድ መድማት 📌 የሰገራ መጥቆር ወይም ደም የቀላቀለ ሰገራ 📌 ደም የቀላቀለ ሽንት 📌 በቀላሉ መድማት (መርፌ በምንወጋበት ጊዜ የደም አለመቆም ፣ነስር እና በአፍ በኩል ደም መምጣት) 📌 የወር አበባ መዛባት 📌 የደም ያለመርጋት ችግር 👉👉 #ለቫይታሚን #ኬ #እጥረት #አጋላጭ #ሁኔታዎች 📌 አዲስ የተወለዱ ህጻናት 📌 የጉበት ህመም 📌 የምግብ እጥረት 📌 የአንጀት ቁስለት 📌 ለደም መርጋት ችግር የሚሰጡ መድሐኒቶች 📌 የሃሞት ከረጢት እና የሃሞት መተላለፊያ ቱቦ በሽታ 👉👉 #የቫይታሚን #ኬ #እጥረት #እንዳይከሰት #መከላከያ #መንገዶች 📌 በቫይታሚን ኬ የበለፀጉ አትክልቶችን እንደ ሰናፍጭ፣ ቆስጣ ፣ጎመን ፣ የአበባ ጎመን ፣ባቄላ እና የአኩሪ አተር መመገብ 📌 በቫይታሚን ኬ የበለፀጉ የእንስሳት ተዋፅኦ እንደ አሳ፣ ጉበት፣ ስጋ፣ እንቁል፣ ዶሮ እና አይብ መመገብ 📌 በቫይታሚን ኬ የበለፀጉ ዘይቶችን እንደ የአሳ ዘይት እና የአኩሪ አተር ዘይት መጠቀም

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 5