المدة الزمنية 8:9

Hamelmal Abate ሐመልማል አባተ ዘለሠኛ የኔ ቢጤ New Ethiopian Orthodox mezmur 2020 (Official Video)

بواسطة Minew Shewa Tube
412 817 مشاهدة
0
6.5 K
تم نشره في 2020/03/22

Ethiopian Mezmur : Hamelmal Abate ሐመልማል አባተ ዘለሠኛ "የኔ ቢጤ" New Ethiopian Mezmur 2020(Official Video) አንጋፋዋና ዝነኛዋ የሙዚቃ ንግስት ድምፃዊት #ሐመልማል አባተ ሥራዎቿ በሙሉ መሬት ጠብ የማይሉ እና ልብ ውስጥ የሚቀሩ ናቸው። አብይ ፆሙን በማስመልከት በእንጦጦ ኪዳነምህረት ፣ ጎፋ ኪዳነምህረት፣ ልደታ እንዲሁም በእየሩሳሌም በሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት የተሠራ "የኔ ቢጤ" የተሠኘ ዘለሠኛ ሥራ ይዛልን መታለች ። Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment. Ethiopian music. Google+ :- https://plus.google.com/+ MinewShewaTube Facebook :- Minew Shewa Entertainment https://www.facebook.com/minewshewaa/ Instagram :- https://instagram.com/minewshewa?igshid=1qdiu1focuq2k Subscribe :- /c/MinewShewaTube #minewshewatube #ሐመልማልአባተ #ethiopianmezmur Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔 Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited. Copyright ©2020: Minew Shewa Entertainment.

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 876
  • @
    @user-bp1ns5xp2e4 years ago ፈጣሪ ይህን በሽታ እንደዝናብ መዳኒቱን በላያችን ላይ ያዝንብልን ለሱ የማይሳነዉ የለምና በስደት ያለነዉን ለሀገራችን ያብቃን ለንስሀ ሞት ያብቃን 201
  • @
    @mekidia.t59534 years ago ፈጣሪ ሆይ ምድራችንን,ሀገራችንን ሠላም አድርግልን። የምንሰማው ነገር ሁሉ ልክ አይደለም።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቸር ወሬ የምንሰማበት, መልካም ነገር የምናይበት ጊዜ አምጣልን። አሜን 163
  • @
    @user-bp4gl6co9z4 years ago መዝሙር በምነው ሸዋ ተለቆ ማየቱ በእውነቱ በጣም ከባድ ነገር ነው ሁሉም የየራሱ ክብር አለው ሁሌም በማንኛውም ሰአት ሀይማኖታችን ማክበር አለብን ጊዜው ደሞ ምንዳፈርበት ሰአት አይደለም ባይ ነኝ ስለ ቃሉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 ፈጣሪ አምላካችን የመጣብንን ቁጣ በቸርነቱ ካገራችን ያጥፋልን 🙏 83
  • @
    @tatekasmamaw87424 years ago ሰው ከንቱ ነው ዛሬ አይተህው ነገ የሚጠፉ ለዚች ከንቱ አለም በዘር ሰንከፉፈል የጥፉት ውሀ ሌበላን ደረሰ ጌታ ሆይ እንደሰራችን ሳይሆን እንደቸራነትህ ይቅር በለን 118
  • @
    @mimimarata90193 years ago ህህህህህህ በመጀመሪያ እራስሽን አስተካክይ ለሁ ላችንም ልቦና ይስጠን አሜን 2
  • @
    @malkammalkam52824 years ago ሐመልማል አባተ ካሑን በኋላ እንዳዘፍኒ ጸጉርሽን ሸፍኝደግሞ ዝማሬመላአክትያሰማልን
  • @
    @lishanalemu61534 years ago ሀመልማል,ድሮም ወዳጅሽ ነኝ .ትልቅ ሰው ትልቅ ነው አገራችንን ማሪአም ታማልድልን. 16
  • @
    @amylove40354 years ago አምላክ በቤቱ ያጽናሽ
    ይቅርታና ለምን ሰውን እንዘልፋለን እስቲ ቅድሚያ እኔ ማን ነኝ ብለን እራሳችንን ለምን እናይም nobody is perfect !
    29
  • @
    @marymessele34234 years ago ሀመልዬ በዚሁ ቀጥይ ድምፅሽ ማራኪ ነው የኔ ቆንጆ ፀጉርሽን በደንብ ብትሽፍኝው ደግሞ የበለጠ ውብ ነበር💋💋💋 21
  • @
    @aaasss98424 years ago እግዚአብሔር ይመስገን
    በጊዜ የማይሳሳትየለም
    እንዲህ መመለስ እና በደጀ መንበርከክ ይቅር በለኝ ማለት ምንኛ ያስደስታል
    አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን
    በቤቱ ያፅናሽ ሀመልማልየ
  • @
    @sigmam65574 years ago በአባቴ የጌታ በእናቴ የማርያም ንኝ እና ምልጃ ከእናቴ ምህረት ከአባቴ እሻለሁ.
    ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
    18
  • @
    @kokoekokoed5324 years ago እናቴ፡አመለማልዬ፡ፈጣሪ፡በደጁ፡ያፅናሺ፡እናቴ፡ካሴት፡አውጭ፡ዘማሪ፡ሁኝ፡የእኔ፡ሩሩ፡ቃለሒውት፡ያስማልን፡አሜን፡እልልልል
  • @
    @user-bu2qi6bz8f4 years ago አቤቱ በምድርህ እያኖርከን ነውና በማይጨክነው ልብህ አስበን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ አለም ተጨንቃለችና ፈጥነክ ድረስልን በምህረትህ ጎብኘን እመቤታችን የአስራት ልጆችሽ ተጨንቀናልና ለቸሩ ልጅሽ አሳስቢልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 8
  • @
    @user-ss2ut2ns9d4 years ago በቃሽ ከዚ በዋላ አለማዊ በዚው ቀጥይ የኔ ድምጸ መረዋ ደምጽሽ ለ እግዛያቤሄር ማመስገኛ አድርጊ ተባረኪ 🙏🙏❤️ 22
  • @
    @azebtufa85354 years ago የምወድሽ የማከብርሽ አመልማል በዚሁ ቀጥይ ዘመንሽ ይባረክ ከስደት ዐደአገርሽ የመለሰሽ የድንግል ልጅ ምኬንያት አለዉ በዚሁ ቀጥይ በቤቱም ያፅናሽ የደአ ረዳት በርቺ
  • @
    @ttlove-nk4dl4 years ago ሃመልማልየ የድሃ የቸገሩትን ደራሽ ርህሩህ ሴት ነሽ እግዚያብሔር አምላክ ከ ልጆችሽ ጋር ይጠብቅልን እናቴ ። ከ አስመራ !!! 10
  • @
    @user-ip3eh9bh9o4 years ago ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ ህዝቦቿን ጠብቅልን የመጣብንን በሽታ ከዚህ አለም አጥፋልን 🙏🙏🙏💚💛❤👍 37
  • @
    @tgtube96094 years ago ቃል
    ጥርጥር የሌለው ቃሉ ትፀናለች
    ይህም ከሚሰረዝ አለም ትጠፋለች።
    >>>>>>>>>>>>>>>>
    ይመስላል መዐቱ መምጫውን ያወቀ
    መፈፀሚያውን ቀን ወቅቱን የጠበቀ
    በዐብይ መግቢያ ተያይዞ የመጣ
    ሰቆቃ የሆነብን የፈጣሪ ቁጣ
    አንድም ‘’ለቃሉ እውነት ‘’
    ሌላም ‘’ለእምነት ብርታት”
    ስሜቱ እንዲገባን የእግዚኦታው ቃና
    ፆምና ስግደቱ መልዕክቱ የበገና።
    የሀጢያታችንን ጥግ ባይደርስ ቅጣታችን
    በርትተን እንፀልይ ዘንበል እንዲልልን
    እስከ ህማማቱ ህመሙ ይሠማን
    በትንሳዔው ፅዋ ዳብሶ እንዲፈውሰን።
    ዘንበል
    ዘንበል
    ዘንበል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
    ...
    44
  • @
    @maiskazeze64024 years ago አሜን ከመጣብንና ከሆነሆነብን ነገር ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርሰቶስ ይማረን በቃችሁ ይበለን አሜን!!! 2
  • @
    @familypromotion12174 years ago የሸዋ ቻናል ቤተሶች እመብርሃን ከመጣብን ወረርሽኝ ትጠብቃችሁ
    እህታችን ሐመልማል ዘመንሽን ይባርከው
    178
  • @
    @samuelsara26344 years ago ትክክል ነህ የሚል ብቻ like ካጠፍሁ ስህተቴን እቀበላለሁ comment
    በመጀሪያ ቃለ ህይወት ያሰማልን ምናልባት እምጽፈውን እምታነቡ ሰዎች ነገሩን በምንም እንዳታስቦት ካጠፍሁም ይቅርታ በድንግል ስም እጠይቃለሁ
    1) ምነው ሸው ወይ ሙዚቃህን ወይም መዝሙር production ንነትህን አስተካክል ምክንያቱም ሁሉም ነገር ክብር አለው
    2) ታዋቂዋ ዝነኛዋ ሀመልማል አባተን በጉጎት ይጠቁዋት አራት ቀን ቀረው ሶስት ቀን ትላለህ አዋቂም ታዋቄም ክርስቶስ ብቻ ነው የድንግል ልጅ
    3) ስራህ እንደሆነ አውቃለሁ ግን ደሞ ደስ አይልም ለስምም እስኬ ዝም ብለህ በህሌናህ ሳለውና ምነው ሸዋ ላይ መዝሙር ጠብቁ ይከብዳል አትሳፈጥ መጀመሪያ ሊያሰተምረን የመጣብንን በሽታ በይቅርታ እንለምነው ሌላ ጥፍት አታምጡ
    4) ሸፈን ለማለት ሙክሪ
    5) እህታችን ሀመልማል መዝሙር ማለት ወይም ሀይማኖት ማለት ደስ ሲልሽ እሚገባበት እሚወጣበት አደለም እባክሽን ወይ መዝሙሮን ወይ ዘፈኖን ምረጭ አውቃለኩ እምታረጌውን በጎ አድራጉት ፣ለእምነትሽ ያለሽ ነገር ፣በጣም ብዙ ፣ግን ውዳሴ ከንቱ እንዳያረግብሽ ተጠንቀቂ አንቼ ያከበርሽው ሁሉም ያከብረዋል ካጠፍሁ ይቅርታ አርጌልኝ በቤቱ ያኖርሽ
    ...
    372
  • @
    @arontsegai4 years ago ሓመልማሉዬ ልብሽ ውስጥ ያለውን እግዚኣብሔር ያውቃል። ኣንቺንም እንደነ ማርታ፡ በዛወርቅ፡ ኣቦነሽ ሁሉን ትተሽ ወደመዝሙር የምትመጭበትን ጊዜ ያድልሽ። መሻትሽን ያውቃል። ኣይዞሽ። ድንግል ታማልድሽ።
  • @
    @MahiberawiTube4 years ago ሐመልማል በመንፈስ ቅዱስ እህቴ ወደ እግዜር ቤት ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል:: ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን:: በቤቱ ያቆይልን:: 3
  • @
    @manunitedet3 years ago ጊዜው የፀሎት የንሰሀ ነው! እንኳ ደህና መጣሽ እህቴ! ተባረኪ ተባረኪ ተባራኪ!!!
  • @
    @nigistmengistu92884 years ago ለእርሱ ምን ይሳነዋል ከዘፈን ወደ መዝሙር ብዙ ሀፂያት ባለችበት የእግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች ቃሉ እዉን ነዉ አደራ በቤቱ ፅኝ 1
  • @
    @kidistgetachew45613 years ago እሜን እሜን እሜን ልዬ ነው እግዚአብሔር እለማችንን ይባርክልን። ህገራችንን ይጠብቅልን
  • @
    @tirualemadane72464 years ago ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን
    ወገኖቼ ዘለፍውን እና ማሽሟጠጡን ትተን እራሳችን እንፈትሽ
    እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ይጠብቅ
    11
  • @
    @hiwotbekele85724 years ago ክንድህ እረጅም ነው አምላኬ አለማዊ አዝማሪውን ዘማሪ አረክልን ምን ተስኖህ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ 4
  • @
    @baheilu4 years ago Thank You so much ሐመልማል አባተ. It is a very timely ዘለሠኛ. In this stressful time listening this ዘለሠኛ is a therapy 8
  • @
    @user-hv4uc9bc6f3 years ago የዘፈኑ መድረክ ሲቀዘቅዝ ወደ መዝሙር ዘሎ ከመግባት !
    መጀመርያ አለባበስን ማስተካከል ዜማው በራሱ የዘፈን ነው!
    በእውነት ማስተዋል ያድለን።
    ለማንኛው በቤቱ ያጽናሽ
    1
  • @
    @hanamoi27134 years ago ለኢትዮጵያ ወርቅ እሕታችን። የአንድይን። ሐያል ትናገር። ለእኛ። ለሐጤተኛ። ውቡ።
  • @
    @getachewkifle65962 weeks ago ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ ሀመልማልዬ እንኳን ፈጣሪዬን አመሰገንሽ ቀጥይበት በርቺ
  • @
    @user-zd4kv9qg9i4 years ago አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እንድህ ያለ ድምፅ እያላችሁ ለአለም ከመዝፈን የሰማይንና የምድርን የሁላችንንም አምላክ እንድታመሰግኑ ልቦናችሁን ወደ ቤቱ ይመልስላችሁ
  • @
    @mekdatsega2774 years ago ታጥበን በይቅርታ በቃሉ ውሃ ፤
    ዘመኑ ይሁን የመዝሙር የንስሃ ፤
    4
  • @
    @MyEthiopia234 years ago ከንቱ ነኝ 😢
    ፈጣሪዬ ሆይ ህዝብህን አድን
    ይቅር በለን🙏
    21
  • @
    @NeverGiveup-dx1qq4 years ago በቤተ መቅደስህ ስኖር ካንተ ጋራ
    መች ያውቁኝ ነበር ጭንቅና መከራ
    በዘራሁት ፍሬ በሀጥያት ባጨድኩት
    በኔ ከንቱ መሆን ፍቅርህን አየሁት😭😭yedengel lij kemnsemawna kemnayew neger becherneth sewren
    42
  • @
    @liliykebede54674 years ago እህታችን ሀመልማል መዝሙር ማለት ወይም ሀይማኖት ማለት ደስ ሲልሽ እሚገባበት እሚወጣበት አደለም እባክሽን ወይ መዝሙሮን ወይ ዘፈኖን ምረጭ 😢😢😢
  • @
    @reahaldemble26594 years ago አሜን አሜን አሜን
    አመልማል በቤቱ ያስቀርሽ ይህንን መረዋ ድምፅ እግዚአብሔርን እያመሰገንሽበት ለዘለአለም በቤቱ ኑሪ ይህ አለም አላፊ ጠፊ ነው እግዚአብሔርን ምረጪ ከእሱ ጋር ተጣበቂ እግዚአብሔር ይርዳሽ !!!
  • @
    @LoveLife-qw8xs3 years ago ፈጣሪ እንደምህረትክ እንጂ እንደኛ ክፋት ሳይሆን እንዳንተ ፍቅር ማረን ማረን ልብ ስጠን የድሮውን አብሮነት መልስልን በርቺ አሪፍ ነው
  • @
    @zarrsar63724 years ago የኢትዮጵያ አምላክ እግዜር ይመሥገን።  የተንሰራፋውን ሁሉ የሚገሥ ፈጣሪ ሁሉን ያበጃል። ይህም ያልፋል።
  • @
    @alexmakbel42604 years ago እግዚአብሔር የመጣብንን መዓት ያንሳል
    ሐመልማል አባተ እንኳን ለዚህ አበቃሽ
    ተባርኪ
    3
  • @
    @user-mv7rb5ek2t4 years ago ዘምሪበት እልቅ ሙዚቃና ዝናው ይቅር ብለሽ ልቦና ይስጠን በፃሙ 22
  • @
    @tebebuhaile16884 years ago በዚህ መዝሙር ደስ ያለኛ በድንግል ባዛኛቱ እና ማርኛ የኔ ጌታ ብለሽ በመዘሙር በመግለፅሽ ደስ ብሎኛል በተርፍ ጌታችን አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከ አለማዊ ህይወት ጠቅልሎ በእቅፍ ያግባን
    ኤፍሶን 4:5
  • @
    @user-pj2fg1ed3m4 years ago በዚህ ሰአት ሙዚቃ ብየ ምነዉ ሸዋ ብየ ልቃወም ስገባ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን በቤቱ ያፅናልን ማስተዋሉን ያድለን አሜን
  • @
    @BT-dk3ku4 years ago Thank you for the beautiful mezmur .... bless your heart ❤️ and your voice ... orthodox forever .... telat satan tekatala Zare 5
  • @
    @slntayehutube44624 years ago ገእንግዲህ ዘፈን ይብቃሽ እንዳትመለሽበት እግዚአብሔር እንኳን ወደ ደጁ ጠራሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን
  • @
    @abitube30784 years ago አመልማልየ የኔህት እግዚአቢሔር በቢቱ ያጥናሺ ዝማሬመላክት ያስማልን እንዴት ደስ እንዳለኝ ከሙዚቃ ወደመዝሙር በመመለሥሺ 2
  • @
    @edenzamanuel76504 years ago በእዉነት እጂግ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር በዚህ ሰአት የሚያስፈልገን ፀሎትና ልመና ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ሀመልማል እግዚአብሔር ህዝቤንና አለምን ባክልን ይቅር በለን ሀጥያታችንን አትይብን ምህረት ስጠን ባለንበት አለም ሁሉ 🙏🙏🙏
  • @
    @user-sv4rt7nh7u4 years ago እግዚአብሔር ይርዳሽ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ ዘፈን ጥለሽ ልትዘመሪ እህቴ ።
  • @
    @yhunie92744 years ago Hamalemal Yene Andegna Nurilgn Ewedshalhu
    አንዳንድ ነገሮች በእኛ አርገን ካላየናቸው
    አይገባንም...
    12
  • @
    @addisalem82544 years ago ትላንት ሲዘፍኑ የነበሩትን ለዝማሬና ለምስጋና በንስሀ ወደ ቤትህ የመራህ አምላኬ ሆይ ክበር ተመስገን በቤትህ አፅናቸው ለንስሀ ወደ ቤትህ ጥራን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በፍጥረታት አንደበት ሁሉ ስምህ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
  • @
    @rozaegigu49584 years ago መዝሙሩ አስለቅሶ ሊገለኝ ነው በእናት በአዛኝቷ ማረኝ የኔ ጌታ እፍፍፍፍፍፍ በሩን አትዝጋብን ውይይይይ አቤቱ ማረን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን
  • @
    @mululegesse99754 years ago አሚን አሚን ማረን ማረን እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ኮረና ቁጣ አገሬ ኢትዮጵያን ና ዓለማችንን በይቅርታህ ጎበኝ! ተባረኪ ሐመልማል ሁሌ ቆንጆ።
  • @
    @joannag99284 years ago እግዚአብሔር ሁላችንንም ይማረን ።እግዚአብሔር ለማመስገን የቀረውን እድሜሽን ይባርከው ውዴ።
  • @
    @tube-kb6ri4 years ago amen 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏እኔስ ፈራው አምላኬ እምዬ ሀገሪን በምረትህ ጎብኛልን የምናየው የምሰማው ከባድ ነው አለም ሀዘን ላይ ናት አንተ የኛ ጌታ ና ማረን ይቅር በለን እባክህ እምዬ ድግል ማርያም አስራት አገርሽን ጎብኛልን 😥😥😥😥😥😥😥😢😢😢😢😢 2
  • @
    @hanaalamu98714 years ago ዘማሬ መላአክት ያሰማልን እሕታችን በቤቱ ያፅናልን. ይሕ ኮሮና ለበጉ ነዉ ተመስገን ዘፈኙች እየዘመሩ ነዉ ማሐሪ ደገፍዉም ዘምሮል እመብርሐን ፈፃሚቻን ታሰምርልን የመጣብንም መቅሰፍት የአለም መድሃኒት ያጠፋልን ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች እንኳን ለትንሳኤዉ ብርሃን አደርሳችሁ መልካም ባአል ይሁንላችሁ
    ለንስሃ ሞት ያብቃን
    ...
  • @
    @user-nx8pe6lt6b4 years ago This is the one of the best spiritual video I see.
    Tebarekii amelmalyee yenee webb
    3
  • @
    @hellinabebe4244 years ago ዝማሬመላእክትንያሰማልን፡፡ፀጉርሽንተሸፈኝ፡ሜካብየሚባል፡የሴጣንኮተትአትጠቀሚበፈጠረሽ፡እግዚአብሔር፡ውብአርጎሰርቶሻል፡አርቴፊሻልይቅርብሽ፡ዘፈንሽንምአቁሚ፡ይብቃሽ
  • @
    @tube92074 years ago አሜን ፍጣሪ መልካሙን ዘመን ያምጣልን☝ኢትዮፒያ ለዘላለም ትሳቅ😍😍 መዳናለም እሱ ይፍውሰን አሪፍ ስራ ነው😘😘 3
  • @
    @jujuja6194 years ago መዝሙርን ከሙዚቃ እየለየንጂ !
    ሐመልማል አስቱ እና ፍቅር አዲስ
    የምግዜም ምርጥ የማይለወጥ ድምፅ!
    ከመጣብን በሽታ በቻልነው ሁሉ እንታቀብ!
  • @
    @madesign214 years ago እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እርግጠኛ ነኝ ቀስ እያልሽ ፀጉርሽን ሸነሽ ሁሉን ትተሽ ወደ መዝሙሩ ትመጫለሽ 54
  • @
    @user-lt4nn5ep8z4 years ago ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
  • @
    @user-xu2ek9se1v4 years ago እር በስመአብ በጀመሪያ አለባበስሽ ይስተካከል በክርስቶስ ስም አይቀለድም በርከት ሳይሆን መቅሰፍት ነው የሚሆንብሽ እባክሽን ሀይማኖታችንንም ስርአቱን አታቃይው እባክሽ ልቦና ይስጠን
  • @
    @user-eh1km2pg7l4 years ago በጣም ልብ የሚነካ መልእክት ነው ሀመልማልየ ፀጋው ይብዛልሺ ዝማሬ መላእክት ያስማልን በቤቱ ይስብስብሺ በቃ አለም ይብቃሺ ቀሪ ዘመንሺ ለእግዚአብሔር ይሁን
  • @
    @mimmogos52594 years ago አመልማልይ የወጣም አገሩ እንዱይገባ መንገድ ተዘጋ እንደሃጻታችን ሳይሆን እንደቸርነት አገራችንን ጠብቅልን
  • @
    @tinsayetesfaye82674 years ago ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ የዋህ አመልማልዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ተጀምሮ እስከሚያልቅ በእንባ ነው የጨረሰኩት ፈጣሪ መሀሪ አምላክ ነው እርሱ በምህረቱ ያስበን በርችልን ሁሌም እኖድሻለን
  • @
    @user-ee8mj5xc4t4 years ago አሜን አሜን አሜን የአለም መድሀኒት የሆንከዉ ጌታዬ ሆይ በናት ከዚ በሽታ አዉጣን አትፋልን አንቺንም ድንግል ሁሌ አንደበትሽን ለምስጋና ትክፈተዉ
  • @
    @MiMi-pk9ci3 years ago እመብርሃን መጨረሻችንን ታሳምርልን ለሁላችን ለንሰሃ ታብቃን መልካም ነገር ሰርተን እንለፋ ሁሉም ቀሪ ነው ❤❤❤❤
  • @
    @713cca4 years ago Love it! I needed this thank you Hamelmal. 7
  • @
    @mariabangs67754 years ago ጌታ ሆይ የመጣብንን መቅሰፍት በምሕረትክ በሀይልክ አጥፋልን ዘፋኞች ሁሉ ዘማሪ ሆኑልክ የጠፉት ልጆችክ ወዳንተ መተዋልና ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
  • @
    @user-uk2yj3zz3k4 years ago በጣም ምርጥ መዝሙር ነው እናመሰግናለን ምርጥ በገና ነው ሀመልማል
    እግዚአብሔር ሀገራችንን ጠብቅልን ከዚህ ክፉ በሽታ አቤቱ ይቅር በለን ምህረትን ስጠን 🙏🙏🙏
  • @
    @abelkael72814 years ago ኣሜን ኣሜን ኣሜን ልኩሉ ዓልም ይምሃር ግታችን አምላክ ለኩሉ.
  • @
    @sentukawer69354 years ago እናቴ በቤቱ የአፅናሽ መታደል ነው በፋቅሩ መመታት እዚ ውስጥ የተሰጠው ኮመንት ሁሉ ያሳዝናል ግን ፈጣሪ ስለነሱም ብሎ ይምርሻል አውንም ክንዱ ይደግፍሽ
  • @
    @betiiyeemaremlejii96914 years ago amen waqqayyoo sagalee jirenyaa sii yaa dhagechiisuu ebbifame obboletii too 1
  • @
    @fasikamesfun72324 years ago ኣሜንንንንንንንንንን ዝማረ መላክቲ የስማዓልና ሃመልማል ሓፍተይ ለዋህ ፍጥረት እንዲኺ I love you so much።