المدة الزمنية 4:23

Ethiopia has first woman President | | ሳህለወርቅ ዘውዴ ፕሬዝዳንት በመሆን ተሰየሙ

بواسطة Birsh Nima
523 مشاهدة
0
8
تم نشره في 2018/10/25

አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ ፕሬዝዳንት በመሆን ተሰየሙ አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት በመሆን በዛሬው እለት ተሰየሙ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተካሄደው ስነ ስርአት የኢፌዴሪ 4ኛ ፕሬዝዳንት የሆኑት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዲፕሎማትነት የረዥም አመታት ልምድ አዳብረዋል።

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 1